Fana: At a Speed of Life!

የአሜሪካ መንግስት ተቋማት ለቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ከአሜሪካ የመንግሥት ተቋማት፣ ከዋና ዋና የፋይናንስ ተቋማት እና ከታዋቂ ኩባንያዎች ከፍተኛ ድጋፍ አግኝታለች። ተቋማቱ በዋሽንግተን የፋይናንስ ሮድሾው መድረክ ላይ ለፕሮጀክቱ ድጋፍ…

በዓለም አቀፍ መድረኮች የባሕር በር ጉዳይ ትልቅ መነጋገሪያ እየሆነ መጥቷል – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም አቀፍ መድረኮችና የሁለትዮሽ ግንኙነት የኢትዮጵያ አንኳር ስትራቴጂካዊ አጀንዳ የሆነው የባሕር በር ጉዳይ ትልቅ መነጋገሪያ እየሆነ መጥቷል አሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)። የ2018 በጀት ዓመት ሶስተኛው የ100…

በአፋር ክልል የህብረት ስራ ማህበራት ገበያ በማረጋጋት ረገድ ውጤታማ ሆነዋል

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል የሚገኙ የህብረት ስራ ማህበራት ገበያ በማረጋጋት ተግባር ውጤታማ ሆነዋል አለ የክልሉ ህብረት ስራ ማህበራት ማስፋፊያና ማደራጃ ኤጀንሲ። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዱ ሀሰን ያዮ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት፤ በክልሉ…

ሙስናን ለመከላከል ዲጂታል አገልግሎት ትልቅ ሚና ይጫወታል – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሙስናን ለመከላከል ዲጂታል የሆነ የአገልግሎት አሰጣጥ ትልቅ ሚና ይጫወታል አሉ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የመሶብ አንድ ማዕከል ተንቀሳቃሽ አውቶቡስ አገልግሎትን ስራ አስጀምረዋል።…

አብራሪው ፎቶ ለማንሳት ሲሞክር የተጋጩት የደቡብ ኮሪያ ተዋጊ ጄቶች …

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ነገሩ የተከሰተው በፈረንጆቹ 2021 ላይ ነው። ሁለት የደቡብ ኮሪያ ተዋጊ ጄቶች በዴጉ ከተማ አየር ላይ ይጋጫሉ፤ የግጭቱ መንስኤ ሲጣራ ቆይቶ አሁን ላይ ውጤቱ ይፋ መሆኑን የሀገሪቱ ባለስልጣናት አስታውቀዋል። የጦር ጄቶቹ…

በሆርሙዝ ሰርጥ ሶስት መርከቦች ላይ ጥቃት ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዩናይትድ ኪንግደም የባህር ንግድ ኦፕሬሽን ማዕከል በሆርሙዝ ሰርጥ ሶስት መርከቦች በደረሰባቸው ጥቃት አንደኛዋ በእሳት ስትያያዝ ሁለቱ ደግሞ በኢራን ወታደራዊ ኃይል ተይዘዋል አለ። የአሜሪካ የኢራን የወደብ እንቅስቃሴ እገዳ በቀጠለበት…

የሊጉን መሪነት ለመረከብ ከበርንሌይ የሚጫወተው ማንቼስተር ሲቲ …

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ34ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር በርንሌይ በሜዳው ተርፍ ሙር ማንቼስተር ሲቲን ያስተናግዳል፡፡ ምሽት 4 ሰዓት ላይ በሚካሄደው ጨዋታ በርንሌ የሚሸነፍ ከሆነ በይፋ ከሊጉ መውረዱን ያረጋግጣል፡፡ ማንቼስተር…

ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከስዊዲን የፍልሰተኞች ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከስዊዲን የፍልሰተኞች ጉዳይ ሚኒስትር ዮሐን ፎርሰል ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ በጽሕፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ እና ስዊዲን ረጅም ዘመን ያስቆጠረ ግንኙነት ያላቸውና ሀገሪቱም…

የአገልግሎት ዘርፉ ከፍተኛ የባሕል ለውጥ ያስፈልገዋል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እንደ ሀገር የአገልግሎት ዘርፉ ከፍተኛ የባሕል ለውጥ ያስፈልገዋል አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት የመሶብ አንድ ማዕከል ተንቀሳቃሽ አውቶቡስ አገልግሎትን በይፋ በመረቁበት ወቅት እንዳሉት፤…

የኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት የስራ ቡድን ስብሰባ በጄኔቫ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት 7ኛ የስራ ቡድን ስብሰባ በስዊዘርላንድ ጄኔቫ በይፋ መካሄድ ጀምሯል። የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር እና ዋና ተደራዳሪ ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) በስብሰባው መክፈቻ ላይ፤ የኢትዮጵያን የአባልነት ጉዞ…