Fana: At a Speed of Life!

መሶብ የአንድ ማዕከል ተንቀሳቃሽ አውቶቡስ አገልግሎት በአፍሪካ ፈርቀዳጅ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ የተመረቀው የመሶብ አንድ ማዕከል ተንቀሳቃሽ አውቶቡስ አገልግሎት በአፍሪካ ፈርቀዳጅ የሚባል ስራ ነው አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተንቀሳቃሽ አገልግሎቱን ባስጀመሩበት ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት፥…

የአዲስ መሶብ ተንቀሳቃሽ አገልግሎት አገልግሎቶች ወደ ሕዝቡ እንዲጠጉ የማድረግ እድልን ይፈጥራል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ መሶብ ተንቀሳቃሽ አገልግሎት ሕዝብ ወደ አገልግሎት መስጫ ቦታዎች መሄድ ብቻ ሳይሆን አገልግሎት ራሱ ወደ ሕዝቡ እንዲጠጋ የማድረግ እድልን ይፈጥራል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ። ከንቲባዋ በማሕበራዊ ትስስር…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በስኬት እንዲጠናቀቅ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በስኬት እንዲጠናቀቅ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት። የምክር ቤቱ ሰብሳቢ አቶ ጎበዜ አበራ እንዳሉት÷ በክልሉ ካሉ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በመቀናጀት ሰላማዊ፣…

የተቀናጁ አገልግሎቶችን ይበልጥ ተደራሽ የማድረግ ሥራችንን እንቀጥላለን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተቀናጁ አገልግሎቶችን ይበልጥ ተደራሽ የማድረግ ሥራችንን የምንቀጥል ይሆናል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት እንዳሉት÷ ሀገራዊ የአገልግሎት አሰጣጥ ላይ መሠረታዊ…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው መደበኛ ስብስባ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 54ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ምክር ቤቱ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች እንደሚከተለው ቀርቧል። 1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው በሁለት የፋይናንስ ድጋፍና…

መገናኛ ብዙኃን የወል ትርክት ግንባታ ላይ በትኩረት እንዲሰሩ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን መገናኛ ብዙኃን የሀገር ግንባታ ሂደትን ለማጠናከርና የወል ትርክትን ለመገንባት በትኩረት እንዲሰሩ ጥሪ አቅርቧል። ባለስልጣኑ ከሚዲያ ተቋማት ከተውጣጡ ተወካዮች ጋር "መገናኛ ብዙኃን ለሀገር ግንባታ እና…

በርካታ ስኬቶችን ያስመዘገበው የዲጂታል ኢትዮጵያ ኢኒሼቲቭ…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዲጂታል ኢትዮጵያ ኢኒሼቲቭ በርካታ ስኬቶች ተመዝግበዋል አሉ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)። ሚኒስትሯ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የ100 ቀናት ግምገማ እና የበጀት ዓመቱ የ9 ወራት የሥራ አፈጻጸም…

የቼልሲ የቀድሞ ኮከብ ዴቪድ ሉዊዝ…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ጋር ስኬታማ ዓመታትን ማሳለፍ የቻለ ኮከብ ነው ብራዚላዊው ተጫዋች ዴቪድ ሉዊዝ፡፡ የብራዚል ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ ተጫዋች ዴቪድ ሉዊዝ ፕሮፌሽናል የእግር ኳስ ሕይወቱን የጀመረው በሀገሩ ክለብ ቪቶሪያ ነው፡፡…

ባለፉት የለውጥ ዓመታት የተሰሩ የሪፎርም ስራዎች ውጤት አምጥተዋል – ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት የለውጥ ዓመታት የተሰሩ የሪፎርም ስራዎች ተጨባጭ ውጤት አምጥተዋል አሉ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የ100 ቀናት ግምገማ እና የ9 ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት…

የህብረት ሥራ ማህበራትን በቴክኖሎጂ የማጠናከር ስራ …

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ህብረት ሥራ ኮሚሽን የህብረት ሥራ ማህበራትን በቴክኖሎጂ የማጠናከር ሥራ እየተከናወነ ነው አለ፡፡ 2ኛው ሀገር አቀፍ የህብረት ሥራ ሪፎርም የንቅናቄ መድረክ “ወደ ቀበሌ መድረስ” በሚል መሪ ሃሳብ በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ተካሂዷል፡፡…