Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያና ባንግላዲሽ ትብብራቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከባንግላዲሽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ካሊሉር ራህማን (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል። ሚኒስትሮቹ በውይይታቸው በሁለትዮሽ እና በባለብዙ ወገን ግንኙነት የትብብር መስኮች ዙሪያ መክረዋል፡፡ ጌዲዮን…

ፕሬዚዳንት ታዬ ከባንግላዲሽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከባንግላዲሽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ካሊሉር ራህማን (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ በኢትዮጵያ እና ባንግላዲሽ መካከል ያለውን ታሪካዊ ግንኙነት ለማጠናከር…

ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ28ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የቅዱስ ጊዮርጊስን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ፍፁም ጥላሁን በሁለተኛው…

ፓኪስታን የተሳካ የክሩዝ ሚሳኤል ሙከራ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፓኪስታን ታይሞር ዔር የተሰኘ ክሩዝ ሚሳኤል በተሳካ መንገድ መሞከሯ ተነገረ፡፡ ኢስላማባድ የሞከረችው ክሩዝ ሚሳዔል የጦር መርከቦች ላይ ከረጅም ርቀት ለማነጣጠር የተነደፈ የላቀ ፀረ-መርከቦች መሣሪያ መሆኑን የተገለጸ ሲሆን፤ የባህር ላይ…

የአውሮፓ ሕብረት የኢትዮጵያ አስተማማኝ አጋር ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የአውሮፓ ሕብረት የኢትዮጵያ አስተማማኝ አጋር ነው አሉ። ፕሬዚዳንት ታዬ ከአውሮፓ ሕብረት የዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጆሴፍ ሲከላ ጋር በኢትዮጵያ እና አውሮፓ ሕብረት መካከል ያለውን ዘመናት የተሻገረ ዲፕሎማሲያዊ…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሶስት ረቂቅ ደንቦችን አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ዛሬ ባካሄደው 5ኛ ዓመት 10ኛ መደበኛ ስብሰባ በሶስት ረቂቅ ደንቦች ላይ ተወያይቶ ተፈጻሚ እንዲሆኑ አጽድቋል። በስብሰባው በቀረቡ አጀንዳዎች ላይ ከተወያየ በኋላ ሶስት ረቂቅ ደንቦች ተፈጻሚ እንዲሆኑ ውሳኔ…

የመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት በህንድ የአፈር ማዳበሪያ ምርት ላይ ያሳደረው ተጽዕኖ …

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመካከለኛው ምስራቅ በተከሰተው ጦርነት ምክንያት የህንድ የአፈር ማዳበሪያ ምርት መጠን በ24 ነጥብ 6 በመቶ መቀነሱ ተሰምቷል፡፡ ኢራን የሆርሙዝ ሰርጥን መዝጋቷን ተከትሎ ህንድ የአፈር ማዳበሪያ ለማምረት የምትጠቀምበት የተፈጥሮ ጋዝ በበቂ ሁኔታ…

የሁሉም ባንክ ደንበኞች እስከ ግንቦት 6 የባንክ ሂሳብ ቁጥራቸውን ከፋይዳ ጋር እንዲያስተሳስሩ ማሳሰቢያ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የሁሉም ባንክ ደንበኞች እስከ ግንቦት 6 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የባንክ ሂሳብ ቁጥራቸውን ከፋይዳ ጋር እንዲያስተሳስሩ ማሳሰቢያ ሰጥቷል። ብሔራዊ ባንክ ለፋና ዲጂታል በላከው መግለጫ፤ በፋይናንስ ተቋማት ውስጥ…

የህብረት ሥራ ማህበራትን አሰራር ለማዘመን…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ህብረት ሥራ ኮሚሽን የህብረት ሥራ ማህበራትን አሰራር በማዘመን የማስፈጸም አቅማቸውን ለማሳደግ በቅንጅት እየተሰራ ነው አለ። 2ኛው ሀገር አቀፍ የህብረት ሥራ ሪፎርም የንቅናቄ መድረክ “ወደ ቀበሌ መድረስ” በሚል መሪ ሃሳብ በጅማ…

በህገ ወጥ መንገድ ከሀገር ሲወጡ እና ሲገቡ የተያዙ ከ10 ሺህ በላይ ሰዎች ላይ ህጋዊ ርምጃ ተወስዷል

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ባለፉት ዘጠኝ ወራት በህገ ወጥ መንገድ ከሀገር ሲወጡ እና ሲገቡ የተያዙ ከ10 ሺህ በላይ ሰዎች ላይ ህጋዊ ርምጃ ተወስዷል አለ። አገልግሎቱ በፓስፖርት፣ በቪዛ፣ በትውልደ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ፣ በአየርና…