የሀገር ውስጥ ዜና ምርጫ ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት ግንባታ ወሳኝ ነው – ምሁራን Melaku Gedif Apr 23, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምርጫ ለጠንካራ የፖለቲካ ሥርዓት እና ሀገረ መንግሥት ግንባታ ወሳኝ ነው አሉ ምሁራን፡፡ የጅማ ዩኒቨርሲቲ መምህር ፍቃዱ ቶሎሳ (ዶ/ር) ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት÷ የመምረጥ መብትን በአግባቡ መጠቀም ቅቡልነት ላለው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በኮፐንሀገን ባቡሮች ተጋጭተው ጉዳት ደረሰ Mikias Ayele Apr 23, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዴንማርክ መዲና ኮፐንሀገን በተከሰተ የባቡር አደጋ 17 ሰዎች መጎዳታቸው ተሰማ፡፡ በሰሜናዊ ኮፐንሀገን በተከሰተው አደጋ ከተጎዱ ሰዎች መካካል አራቱ በአሳሳቢ ደረጃ ላይ እንደሚገኙ ነው የተገለፀው፡፡ የከተማዋ ፖሊስ እንዳስታወቀው÷ ባቡሮቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና ማረሚያ ቤቶች የነበራቸውን አሉታዊ እይታ የቀየሩ ስራዎች ተሰርተዋል – እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) Abiy Getahun Apr 23, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ማረሚያ ቤቶች በህብረተሰቡ ዘንድ የነበራቸውን አሉታዊ እይታ እና ስያሜ መቀየር የሚያስችሉ ሥራዎች ተሰርተዋል አሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)፡፡ የፌዴራልና የክልል ተቋማት አመራሮች በተገኙበት 20ኛው…
ጤና በጤናው ዘርፍ የሚያጋጥሙ ተለዋዋጭ ተግዳሮቶችን ለመወጣት የሰው ሰራሽ አስተውሎት ወሳኝ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Hailemaryam Tegegn Apr 23, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጤናው ዘርፍ የሚያጋጥሙ ተለዋዋጭ ተግዳሮቶችን ለመወጣትና የጤና ሥርዓቱን ለማጠናከር የሰው ሰራሽ አስተውሎትንና ዲጂታል ቴክኖሎጂዎችን አቅም መጠቀም ወሳኝ ነው አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ…
ቴክ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በአፍሪካ ሕብረት የሰው ሰራሽ አስተውሎትና የዲጂታል ጤና ዘርፍ መሪ ሆነው ተሾሙ Yonas Getnet Apr 23, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአፍሪካ ሕብረት የሰው ሰራሽ አስተውሎት እና የዲጂታል ጤና ዘርፍ መሪ ሆነው ተሹመዋል፡፡ ሹመቱ የተሰጠው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በዘርፉ ላሳዩት አመራር እና ኢትዮጵያ በአህጉሩ የሰው ሰራሽ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቴክኖሎጂ የታገዘ የከርሰ ምድር ውሃ ፍለጋና አጠቃቀምን ለማጠናከር … Melaku Gedif Apr 23, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘመኑን የዋጁ የጂኦ ፊዚካል ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም የከርሰ ምድር ውሃ ሀብትን በትክክል ለመለየትና ለመጠቀም እየተሰራ ነው አለ የኢትዮጵያ የውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ታመነ ኃይሉ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከጂቡቲ የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Hailemaryam Tegegn Apr 23, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጂቡቲ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር አብዱልቃድር ሁሴን ኦማር ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥ ዛሬ ጠዋት ከፕሬዚዳንት…
የሀገር ውስጥ ዜና በለውጡ የግብርና ሜካናይዜሽንን ለማስፋፋት በተከናወኑ ሥራዎች ተጨባጭ ውጤት ተመዝግቧል – አቶ አዲሱ አረጋ Adimasu Aragawu Apr 22, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት የለውጥ ዓመታት ግብርናን ከባህላዊ አስተራረስ ወደ ሜካናይዜሽን ለማሸጋገር በርካታ ሥራዎች ተከናውነዋል አሉ የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ፡፡ የ2018 በጀት ዓመት ሶስተኛው የ100 ቀናት እና የዘጠኝ ወራት አፈጻጸም ግምገማ ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተሻሽሎ የፀደቀው የኢትዮጵያ አቪዬሽን ሴኪዩሪቲ አዋጅ ለአየር ትራንስፖርት ዕድገት… abel neway Apr 22, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ተሻሽሎ የፀደቀው የኢትዮጵያ አቪዬሽን ሴኪዩሪቲ አዋጅ የአየር ትራንስፖርት ዕድገትን አንድ ደረጃ ከፍ ያደርጋል አለ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት። 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 15ኛ መደበኛ ስብሰባ የኢትዮጵያ አቪዬሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት ስምንት ዓመታት የተሰሩ ስራዎች ሀገርና ሕዝብን ተጠቃሚ ያደረጉ ናቸው – አቶ አደም ፋራህ abel neway Apr 22, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ስምንት ዓመታት በሁሉም ዘርፎች የተሰሩ የሪፎርም ስራዎች ሀገርና ሕዝብን ተጠቃሚ ያደረጉ ናቸው አሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፡፡…