Fana: At a Speed of Life!

የመውሊድን በዓል የዓለምን ታሪክና የሰው ልጆችን ሕይወት በመለወጥ ማክበር ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የመውሊድን በዓል የዓለምን ታሪክና የሰው ልጆችን ሕይወት በመለወጥ ማክበር እንደሚገባ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም በነቢዩ…

የመውሊድ በዓልተከበረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 1497ኛው የመውሊድ በዓል በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ተከብሯል። የነብዩ መሃመድ የልደት በዓል (መውሊድ) በዓል በተለይም በአዲስ አበባ በታላቁ አንዋር መስጊድ በተለያዩ ሀይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች ተከብሯል። በዓሉን በማስመልከትም…

ኢትዮጵያና ጋና በፓን አፍሪካኒዝም መነሻነት ጠንካራ ወዳጅነት መፍጠር ችለዋል – ታከለ ኡማ

አዲስ አበባ፣መስከረም 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ጋና ከአፍሪካ አንድነት ድርጅት ምስረታ ጊዜ ጀምሮ ጠንካራ ወዳጅነት እንዳላቸው የኢፌዴሪ የማዕድን ሚኒስትር - ታከለ ኡማ ገለፁ። በጋና ኤምባሲ በተዘጋጀው የኢትዮ-ጋና የወዳጅነት ምሽት በክብር እንግድነት የተገኙት…

የአማራ ክልል ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላላፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ለ1497ኛው የመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላላፈ። የመውሊድ በዓል በእስልምና ዕምነት ተከታዮቾ ዘንድ ተከበረ። በዓሉን አስመልክቶ የክልሉ መንግስት ባወጣው መግለጫ፥ "የመውሊድ በዓልን ስናከብር በክልሉ…

የ12 ኛ ክፍል ተፈታኟ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ወንድ ልጅ ተገላገለች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ለመፈተን ከኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሐረርጌ ዞን ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የተመደበች ተማሪ ወንድ ልጅ በሠላም መገላገሏ ተገለፀ። ከቡርቃ ዲምቱ መሰናዶ ትምህርት ቤት ድሬደዳዋ ዩኒቨርሲቲ የተመደበችው ተማሪ ጽጌረዳ አበራ…

በ239 ሚሊየን ዶላር የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦትና የሳኒቴሽን ልማት ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች በ239 ሚሊየን ዶላር በ5 ዓመታት ተግባራዊ የሚሆን የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት፣ የሳኒቴሽን ልማት እና የኃይል አቅርቦት ፕሮጀክት ይፋ ሆነ። የፕሮጀክቱ የማስጀመሪያ መርሐ ግብር የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር፣…

በፕሪሚየር ሊጉ ሀዲያ ሆሳዕና እና አዳማ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁለተኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀዲያ ሆሳዕና እና አዳማ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል፡፡ ዛሬ ምሳ ሰዓትና ከከሰዓት በኋላ ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል፡፡ በዚህም 7 ሰዓት ሀዲያ ሆሳዕና ከሲዳማ ቡና ጨዋታቸውን ያደረጉ ሲሆን÷…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እንጂባራ ዩኒቨርሲቲ ግቢውን ለመማር ማስተማር ምቹ ለማድረግ ያከናወነውን ስራ አደነቁ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እንጂባራ ዩኒቨርሲቲ ግቢውን ለመማር ማስተማር ምቹ ለማድረግ ያከናወነውን ስራ አደነቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ የእንጂባራ ዩኒቨርሲቲ ግቢውን ለመማር ማስተማር ምቹ ለማድረግ…

1 ሺህ 497ኛው የመውሊድ በዓል በጀማ ንጉሥ መስጂድ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 497ኛው የመውሊድ በዓል በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ መውሊድ በተከበረበት ጀማ ንጉሥ መስጂድ እየተከበረ ነው፡፡ በ1456 ዓ.ም የተመሰረተው ጀማ ንጉሥ መስጂድ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የመውሊድ በዓል የተከበረበት ቤተ እምነት ነው፡፡…

ሳዑዲ ዓረቢያ ወደ አሜሪካ በምትልከው የነዳጅ ዋጋ ላይ ጭማሪ አደረገች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳዑዲ ዓረቢያ ወደ አሜሪካ በምትልከው የነዳጅ ዋጋ ላይ ጭማሪ ማድረጓ ተገልጿል፡፡ በመንግስት ቁጥጥር ስር የሚገኘው ሳዑዲ አራምኮ በህዳር ወር ወደ አሜሪካ በሚልከው ድፍድፍ ነዳጅ መሸጫ ዋጋ ላይ የ20 ሳንቲም ጭማሪ ማድረጉን አስታውቋል።…