ጤና የአልዛይመር ምልክቶች እና ህክምናው Feven Bishaw Oct 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አልዛይመር በአንጎል ውስጥ ያሉት የነርቭ ህዋሳት ወይም የነርቩ ሴሎች ሲሞቱ ወይም ሲዳከሙ የሚከሰት የነርቭ ህመም ነው፡፡ አልዛይመርን በተመለከተ ሃሳባቸውን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያካፈሉት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአዕምሮ ጤና ሃኪም…
የሀገር ውስጥ ዜና የግብርና ሚኒስቴር ተማሪዎችን ለማሰልጠን ከስድስት ዩኒቨርሲቲዎች ጋር ተፈራረመ Tamrat Bishaw Oct 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስቴር በመሬት አስተዳደር ዘርፍ በአጭር፣ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ መርሐ ግብር ተማሪዎችን ለማሰልጠን ከስድስት ዩኒቨርሲቲዎች ጋር የስምምነት ፊርማ ተፈራርሟል። የመሬት አስተዳደር ዘርፉን ለመምራትም በሚቀጥሉት 20 ዓመታት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጣና ፎረም በአፍሪካ የሚስተዋሉ የጸጥታ ችግሮችን ለመፍታት ዕድል ፈጥሯል- አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ Amele Demsew Oct 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጣና ፎረም ጉባኤ በአፍሪካ የሚስተዋሉ የጸጥታ ችግሮችን ለመፍታት ዕድሎችን የፈጠረ ነው ሲሉ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ገለጹ፡፡ አቶ ኃይለማሪያም በመጪው ጥቅምት ወር አጋማሽ በባሕርዳር ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒቨርሲቲዎች የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎችን እየተቀበሉ ነው Shambel Mihret Oct 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በቀጣይ ሳምንት የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎችን እየተቀበሉ ነው፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው መርሐ ግብር መሠረት ነው ዩኒቨርሲቲዎቹ ከትናንት ጀምሮ ተማሪዎቹን በመቀበል ላይ የሚገኙት፡፡ በዚህም መሰረት÷…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ ላይ በተጣለው ያልተሳካ ማዕቀብ አውሮፓ “ቀስ በቀስ እየደማች ነው” – የሃንጋሪ ጠቅላይ ሚኒስትር Alemayehu Geremew Oct 7, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ኅብረት ሩሲያ ላይ የጣለውን ማዕቀብ እንዲያነሳ የሃንጋሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ቪክቶር ኦርባን ጠየቁ፡፡ ቪክቶር ኦርባን ÷ “ማዕቀቡ የሩሲያ እና የዩክሬንን ጦርነት ያላስቆመ በመሆኑ አውሮፓን ከመጉዳት ውጪ ምንም የፈየደው ነገር የለም”…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን በጅግጅጋ ማካሄድ ጀመረ Melaku Gedif Oct 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን በጅግጅጋ ማካሄድ ጀመረ። ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴው በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ እየመከረ ይገኛል። ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴው ተወያይቶ የተለያዩ አቅጣጫዎችን ያስቀምጣል ተብሎ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ሶስተኛው ብሄራዊ የሳይበር ደህንነት ወር ከጥቅምት 1 ቀን ጀምሮ ይካሄዳል Amele Demsew Oct 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ሶስተኛው ብሄራዊ የሳይበር ደህንነት ወር ከጥቅምት 1 ቀን እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ የህብረተሰቡን እና የተቋማትን ንቃተ ህሊና በማጎልበት እራሳቸውን ከሳይበር ጥቃት መከላከል በሚያስችሉ መርሐግብሮች ሊካሄድ ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ኮሪያው ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ በኢትዮጵያ የሚያደርገውን የልማት ትብብር ማጠናከር እንደሚፈልግ ገለጸ Alemayehu Geremew Oct 7, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኮሪያው ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ በኢትዮጵያ የሚያደርገውን የልማት ትብብር ማጠናከር እንደሚፈልግ ገለጸ። በደቡብ ኮሪያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሴ ዳልኬ ከደቡብ ኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲፕሬዚዳንት ሂዩክ ሳንግ ሶህን ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒሴፍ በአማራ ክልል ለውኃ ተቋማት ግንባታ የሚውል የ132 ሚሊየን ብር ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ Shambel Mihret Oct 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግሥታት የሕጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) በአማራ ክልል በጦርነት ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው የውኃ ተቋማት ግንባታ የሚውል ከ132 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። ድጋፉን ያስረከቡት በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጅግጅጋ ገቡ Melaku Gedif Oct 7, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለፓርቲው ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ ጅግጅጋ ገቡ፡፡ እንደዚሁም የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንንም ጅግጅጋ…