Fana: At a Speed of Life!

ቤላሩስ የኒውክሌር የጦር መሳሪያ ጥቃት እንደሚያሰጋት አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በፖላንድ ያላት የአቶሚክ መሳሪያ ለኒውክሌር መሳሪያ ሊያጋልጠኝ ይችላል ስትል ቤላሩስ ገለጸች። ፕሬዚዳንት አሌክሳንደር ሉካሸንኮ ፖላንድ በቤላሩስ ላይ የኒውክሌር ጥቃት ልታደርስ የምትችልበት እድል ሰፊ ነው በማለት ስጋታቸውን ገልጸዋል።…

ዓላማዬ መማርና ለሀገር በእውቀቴ ውለታ መዋል ነው- 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና  የሚወስዱት የ85 ዓመት አዛውንት

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ለመውሰድ የመጀመሪያ ዙር ተፈታኞች ከትናንት  ጀምሮ ወደ ዩኒቨርስቲዎች እየገቡ ይገኛሉ። የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲም  ከሀድያና ከወላይታ ዞኖች የተውጣጡ ከ30 ሺህ በላይ የ12ኛ ተፈታኞች በመቀበል…

የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦድሪን በድሪ ለእስልምና እምነት ተከታዮች “እንኳን ለታላቁ ነቢይ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ.) መውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ” ብለዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ የትስስር ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት…

የሰሜን ሸዋ ዞን እና ነዋሪዎች ለመከላከያ ሠራዊት ከ40 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር እና ነዋሪዎች ለመከላከያ ሠራዊት ከ40 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ድጋፉ ከዞኑ ነዋሪዎች፣ ከዞን፣ ከተማ እና ወረዳ አስተዳደሮች የተሰበበ ሲሆን÷ 59 የእርድ ሰንጋዎች፣ 981…

በክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች የተመራ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ልዑክ ጅግጅጋ ገባ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች የተመራ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ልዑክ ጅግጅጋ ገባ፡፡ ልዑኩ ገራድ ዊል ዋል አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ በሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ እና በሌሎች የክልሉ መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች…

ባንኩ የዋጋ ንረት እና የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት ውሳኔዎችን ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እየተባባሰ የመጣውን የዋጋ ንረት እና የኑሮ ውድነት ለማረጋጋት የተለያያዩ ውሳኔዎችን ይፋ አድርጓል፡፡ የባንኩ ገዥ ዶክተር ይናገር ደሴ ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ÷ 391 የሚደርሱ በህገወጥ የገንዘብ ማዘዋወር…

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የመውሊድ በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት 1 ሺህ 497 ዓመት የነብዩ መሐመድ መውሊድን በዓል አስመልክቶ ዛሬ መግለጫ…

በአራት ክልሎች 16 ትምህርት ቤቶችን ለመገንባት ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር፣ አማራ፣ ኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልሎች 16 ትምህርት ቤቶችን መገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት÷ የ"ሰዎች ለሰዎች" ድርጅት ሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ሰባስቲያን ብራንዲስ እና የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ …

አምራች ተተኪዎችን ለማፍራት ለወጣቶች ጤና ትኩረት እንደሚሰጥ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጤናማ እና አምራች ተተኪዎችን ለማፍራት ለአፍላ ወጣቶች እና ወጣቶች ጤና በትኩረት እንደሚሠራ ተገለጸ፡፡ በጤናው ዘርፍ የአፍላ ወጣቶች እና የወጣቶች ዓመታዊ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ…

ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ ከናይጄሪያ፣ ኳታር፣ ከደቡብ ኮሪያ እና ከሳዑዲ ዓረቢያ አቻዎቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስ ከናይጄሪያ፣ ኳታር፣ ከደቡብ ኮሪያ እና ከሳዑዲ ዓረቢያ የትራንስፖርት ሚኒስትሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በካናዳ ሞንትሪያል እየተካሄደ በሚገኘው 41ኛው ዓለም አቀፍ የሲቪል አቬየሽን ጉባዔ ላይ…