Fana: At a Speed of Life!

በድሬዳዋ የቤት ኪራይ መጨመርም ሆነ ተከራይን ማስወጣት የሚከለክለው ውሳኔ ለ5 ወራት ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የቤት ኪራይ መጨመርም ሆነ ተከራይን ማስወጣት የሚከለክለው ውሳኔ ለሚቀጥሉት አምስት ወራት ተራዘመ፡፡ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በሳምንታዊ ስብሰባው በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡…

የመውሊድ በዓል የሚከበርበትን ስፍራ የማጽዳት ስራ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ ከአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ጋር በመተባበር የመውሊድ በዓልን ምክንያት በማድረግ በአንዋር መስጂድ የጽዳት መርሐ ግብር አካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ የከተማና የክፍለ ከተማ አመራሮችን ጨምሮ…

የመውሊድ በዓልን ምክንያት በማድረግ በነገው ዕለት መድፍ ይተኮሳል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ነገ የሚከበረውን የመውሊድ በዓል መክንያት በማድረግ ከንጋቱ 12 ሰዓት መድፍ እንደሚተኮስ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። በዓሉን አስመልክቶም 9 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ ነው ሚኒስቴሩ ያስታወቀው፡፡

የተጎዱ ወገኖችን ለማገዝ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተጎዱ ወገኖችን ለማገዝ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች እንዲሳተፉ በደቡብ አፍሪካ የኢፌዴሪ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሙክታር ከድር ጥሪ አቀረቡ፡፡ አምባሳደሩ በደቡብ እና ደቡባዊ አፍሪካ ሀገራት ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ…

ኢትዮጵያ ወደ ኬንያ ስንዴ እንድትልክ የሚያስችል ስምምነት ተደረሰ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ወደ ኬንያ የስንዴ ምርት እንድትልክ የሚያስችል ስምምነት በሁለቱ ሀገራት መሪዎች መካከል ተደረሰ፡፡ ሰምምነቱ የተደረሰው የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በይፋዊ የስራ ጉብኝታቸው ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር ውይይት…

የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በጣናና ሐዋሳ ሐይቆች አካባቢ ሆቴል ለማልማት ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በጣና እና ሐዋሳ ሐይቆች አካባቢ ሆቴል ለማልማት ከማሪዮት ኢንተርናሽናል ጋር በጋራ ተፈራረመ፡፡ የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ “ፕሮቴያ ማሪዮት”ን በባህር ዳር ከተማ ጣና ሀይቅ እና በሐዋሳ ሐይቅ ደግሞ “ፎር…

የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በኢትዮጵያ የነበራቸውን የስራ ጉብኝት አጠናቀው ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በኢትዮጵያ የነበራቸውን ይፋዊ የስራ ጉብኝት አጠናቀው ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ፕሬዚዳንቱ ወደ ሀገራቸው ሲመለሱም የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው…

ዶ/ር ሊያ ታደሰ ከችልድረን ኢንቨስትመንት ፈንድ ፋውንዴሽን ዋና ስራ አስኪያጅ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ከችልድረን ኢንቨስትመንት ፈንድ ፋውንዴሽን ዋና ስራ አስኪያጅ ኬት ሀምፕተን ጋር በጤናው ዘርፍ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ ዶክተር ሊያ ኢንቨስትመንት ፈንድ ፋውንዴሽን የማህበረሰቡን ጤና ከመጠበቅ…

በክልሉ የአርሶ አደሩን ጥያቄዎች ለመመለስ በትኩረት ይሰራል – ወ/ሮ ሚስራ አብደላ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የአርሶ አደሩን ጥያቄዎች ለመመለስና ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ በትኩረት ይሰራል ሲሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሚስራ አብደላ ተናገሩ፡፡ የክልሉ ግብርና ልማት ቢሮው የ2014 የበጋ መስኖ ልማት እቅድ አፈጻጸምና የ2015 የበጀት…

በክልሉ የአርሶ አደሩን ጥያቄዎች ለመመለስ በትኩረት ይሰራል – ወ/ሮ ሚስራ አብደላ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የአርሶ አደሩን ጥያቄዎች ለመመለስና ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ በትኩረት ይሰራል ሲሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሚስራ አብደላ ተናገሩ፡፡ የክልሉ ግብርና ልማት ቢሮው የ2014 የበጋ መስኖ ልማት እቅድ አፈጻጸምና የ2015 የበጀት…