Fana: At a Speed of Life!

ብሪታንያ በመጪው የፈረንጆች መስከረም 5 አዲሱን ጠቅላይ ሚኒስትሯን ታሳውቃለች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር በመጪው የፈረንጆች መስከረም 5 በይፋ ይታወቃል ተባለ፡፡ ከሀገሪቱ ወግ አጥባቂ ፓርቲ አመራሮች መካከል ተወዳድሮ አሸናፊ የሆነው ከመጪው የፈረንጆቹ መስከረም 5 ቀን ጀምሮ የፓርቲው መሪ እና የብሪታኒያ ጠቅላይ…

ፕሬዚዳንት ፑቲን እና ኤርዶኻን በሁለትዮሽ እና በዩክሬን ወቅታዊ ሁኔታ በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በኢኮኖሚያዊ ትብብር እድገት እና በዩክሬን ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ ከቱርኩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ታይፕ ኤርዶኻን ጋር በስልክ ተወያይተዋል። መሪዎቹ የሀገራቱን ኢኮኖሚያዊ ትብብር እና የንግድ ልውውጥን ማሳደግ፣…

ጠንካራ መንግስት በመገንባት ጠላቶቻችንን ማጥፋት ይገባል – ዶክተር ይልቃል ከፋለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድነታችንን በማጠናከር እና ጠንካራ መንግስት በመገንባት በሕዝባችን ላይ እየደረሰ ያለውን ግፍ በማስቆም ጠላቶቻችንን ማጥፋት ይገባል ሲሉ የአማራ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ተናገሩ፡፡ የአማራ ክልል…

ወሰን ተሻጋሪ በጎ ፈቃደኞች የጀመሩትን በጎ ስራ አጠናክረው እንዲቀጥሉ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወሰን ተሻጋሪ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች በተንቀሳቀሱባቸው አካባቢዎች ሁሉ የሰሯቸው በጎ ተግባራት አበረታች በመሆናቸው የጀመሩትን በጎ ስራ አጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጠየቀ፡፡ ከመላው ኢትዮጵያ…

የተቋማቱ ትብብር የቱሪዝም ዘርፉ በኢኮኖሚ ዕድገት ላይ ያለውን ሚና በብቃት እንዲወጣ ያስችላል- ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁለቱ ተቋማት ትብብር በቂ የሰለጠነ የሰው ኃይል ከማቅረብና የስራ ዕድል ከመፍጠር ባለፈ የቱሪዝም ዘርፉ በኢኮኖሚ ዕድገት ላይ ያለውን ሚና በብቃት እንዲወጣ ያስችላል ሲሉ የስራ እና ክህሎት ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ፡፡ የሥራና ክህሎት…

ሲዳማ ቡና ወንድማገኝ ተሾመን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ

አዲስ አበባ፣ሐምሌ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሲዳማ ቡና በጊዜያዊ አሰልጣኝነት ክለቡን ሲመራ የነበረውን ወንድማገኝ ተሾመን በዋና አሰልጣኝነት መሾሙን አስታወቀ፡፡ ከረዳት ወደ ጊዜያዊ ዋና አሰልጣኝነት በመምጣት ክለቡ በደረጃ ሰንጠረዡ ሦስተኛ ላይ ተቀምጦ…

ኢትዮጵያ በቅርብ ጊዜ ውስጥ በስንዴ ምርት አሸናፊ ትሆናለች – ቢልለኔ ስዩም

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቅርብ ጊዜ ውስጥ በስንዴ ምርት አሸናፊ እንደምትሆን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ስዩም በኬንያው ኔሽን ጋዜጣ ላይ በጻፉት ጽሁፍ ገለጹ። ኃላፊዋ ኢትዮጵያ በስንዴ ምርት በቅርብ ጊዜ ውስጥ ለምን…

የመዲናዋ አስተዳደር ሰሞኑን በወጣው የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ የዳታ ማጭበርበር መከሰቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሐምሌ 01 ቀን 2014 በወጣው የ20/80 እና 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ የዳታ ማጭበርበር ድርጊት በመከሰቱ ሁኔታውን እያጣራ እንደሚገኝ እና በድርጊቱ የተጠረጠሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር እያዋለ መሆኑን…

በ18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለሚሳተፉ አትሌቶች ሽኝት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  በአሜሪካ ኦሬገን በሚካሄደው 18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያን የሚወክለው የአትሌቲክስ ቡድን በዛሬው ዕለት በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ሽኝት ተደርጎለታል፡፡ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት÷ ዛሬ ምሽት በቦሌ…

1 ሺህ 45 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 45 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡፡ ከተመላሾች ውስጥም 11ዱ ህጻናት መሆናቸውን ከሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡ ለተመላሽ ዜጎች…