Fana: At a Speed of Life!

የክልሉን ባለአንድ የከተማ ማዕከል መሆንን የሁሉም ዕድገት ብቸኛ መነሻ አድርጎ አቋም መያዝ የሕዝብን አብሮነት ወደ ጎን የተወ አካሄድ ነው – የደቡብ…

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉን ባለአንድ የከተማ ማዕከል መሆንን የሁሉም ዕድገቶች ብቸኛ መነሻ አድርጎ አቋም መያዝ የክልሉን ሕዝብ አብሮነት በጥርጣሬ ላይ እንዲመሰረት የሚያደርግ፣ አብሮነትን ወደ ጎን የተወና ለእኔ ብቻ ካልሆነ የሚል አስተሳሰብ…

የታለመ የነዳጅ ድጎማ ተጠቃሚ ተሽከርካሪዎች መለያ ስቲከር ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ተሽከርካሪዎች የታለመ የነዳጅ ድጎማ ተጠቃሚ መሆናቸውን የሚገልፅ መለያ ይፋ ሆነ፡፡ መለያው ሁለት አይነት ሲሆን÷ ለመደበኛ ሀገር አቋራጭ የሕዝብ ትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች…

ምዕራባዊያን ሀገራት ለዩክሬን የረዥም ርቀት ሚሳኤሎችን ካቀረቡ ሩሲያ አዳዲስ ኢላማዎችን ለመምታት ትገደዳለች – ፕሬዚዳንት ፑቲን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን "አሜሪካም ሆነች ሌሎች ምእራባዊያን ሀገራት ለዩክሬን የረዥም ርቀት ሚሳኤሎችን ማቅረብ ከጀመሩ አዳዲስ ኢላማዎችን ለመምታት እንገደዳለን ሲሉ" አስጠንቅቀዋል። እንደዚህ ዓይነት ሚሳኤሎች…

የምግብና እርሻ ድርጅት ከ600 ሺህ በላይ ለሚሆኑ አርሶ አደሮች የግብርና ግብዓት ሊያቀርብ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ኢትዮጵያ የግጭት ሰለባ በሆኑ አካባቢዎች ለሚኖሩ 620 ሺህ አርሶ አደሮች የግብርና ግብዓት ለማቅረብ እየሠራ መሆኑን የዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) አስታውቋል፡፡ የዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት የአፍሪካ…

ሁለተኛው የኦሮሚያ ክልል የአቃቤ ህጎች አጠቃላይ ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው የኦሮሚያ ክልል የአቃቤ ህጎች አጠቃላይ ጉባኤ በጅማ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ የኦሮሚያ ጠቅላይ አቃቤ ህግ አዱኛ አህመድ የክልሉ አቃቤ ህግ ቢሮ ስለ ህግና የፍትህ ስርአት ግንዛቤ ለመፍጠር፣ የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ፣ የወንጀል ህግን…

ኢትዮጵያ ህልውናዋ እና ሉዓላዊነቷ አደጋ በተጋረጠበት ጊዜ ሁሉ ችግሮቿን ለመጋፈጥ ፖሊስ ግንባር ቀደም ተሰላፊ ነበር – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ህልውናዋ እና ሉዓላዊነቷ አደጋ በተጋረጠበት ጊዜ ሁሉ ፖሊስ ግንባር ቀደም ተሰላፊ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ በመስቀል አደባባይ በተካሄደው የፖሊስ አመራርና አባላት የምስጋናና የእውቅና አሰጣጥ መርሃ…

ለመላው ህዝባችን የሰላምና ደህንነት ጋሻ ለመሆን የሚያስችለንን አቅም እየገነባን ነው – ኮሚሽነር ደመላሽ ገ/ሚካኤል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመላው ህዝባችን የሰላም እና ደህንነት ጋሻ ለመሆን የሚያስችለንን አቅም እየገነባን ነው ሲሉ የፌዴራል ፖሊስ ሰራዊት ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ደመላሽ ገብረ ሚካኤል ተናገሩ፡፡ የፖሊስ አመራርና አባላት የምስጋናና የእውቅና…

የፖሊስ አመራርና አባላት የምስጋናና የእውቅና አሰጣጥ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፖሊስ አመራርና አባላት የምስጋናና የእውቅና አሰጣጥ መርሃ ግብር በመስቀል አደባባይ እየተካሄደ ነው፡፡ በህግ ማስከበር ፣ በህልውና እና በህብረ ብሄራዊ አንድነት ዘመቻዎች ወቅት ጀግንነት ለፈፀሙና የላቀ የስራ ውጤት ላስመዘገቡ የፖሊስ አመራርና…

መንግስት ዜጎች የሚፈልጉትን መረጃ የማግኘት መብታቸው እንዲከበር እየሰራ እንደሆነ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ዜጎች የሚፈልጉትን መረጃ በነጻነት የማግኘት መብታቸው እንዲከበር እየሰራ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ ገለጹ። የኢትዮጵያ ህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም የመረጃ ነጻነት ህግ አፈጻጸምን አስመልክቶ ከህዝብ…