የሀገር ውስጥ ዜና ኢዜአ ለአብርሆት ቤተ መጻህፍት ሁለት ሺህ መጻህፍት አበረከተ Amele Demsew Jun 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት (ኢዜአ) በሁለተኛ ዙር ለአብርሆት ቤተ መጻህፍት ሁለት ሺህ መጻህፍት አበረከተ፡፡ ድርጅቱ በሀገር አቀፍ ካሉት 38 ቅርንጫፍ ጣቢያዎች እና ከግለሰቦች ያሰባሰባቸውን የተለያዩ ይዘት ያላቸው መጻህፍትን ነው ለአብርሆት ቤተ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ፥ የሥጋ ደዌ ተጠቂ የሆኑ የማህበረሰብ አባላትን ተጠቃሚ የሚያደርግ የቤት እድሳት አስጀመሩ Melaku Gedif Jun 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ የሚኖሩ የስጋ ደዌ ተጠቂ ማህበረሰብ አባላትን ተጠቃሚ የሚያደርግ የቤት እድሳት በዛሬው ዕለት አስጀምረዋል፡፡ የቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት ከክረምት በፊት ተጠናቀው የሚያልቁ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ 53 ቋንቋዎች የአጻጻፍ ስርዓት ተበጅቶላቸው ለመማር ማስተማር ውለዋል- ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር Amele Demsew Jun 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ 53 ቋንቋዎች የአጻጻፍ ስርዓት ተበጅቶላቸው ለመማር ማስተማር መዋላቸውን የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሁለተኛው አገር አቀፍ የቋንቋዎች ትርጉምና አስተርጓሚነት ጉባኤ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ መካሄድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ሩዋንዳ በጤናው ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር ያለመ ጉብኝት ተካሄደ Melaku Gedif Jun 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ እና የሩዋንዳ ጤና ሚኒስትር ዶክተር ዳንኤል ኔሚጄ የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒዬም ኮሌጅን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም የሆስፒታሉን የሕክምና አገልግሎት አሰጣጥና እና የሕክምና ትምህርት…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በሶማሌ ክልል ለ1 ሺህ አባወራዎች ድጋፍ አደረገ Feven Bishaw Jun 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ባለፈው ሳምንት በሶማሌ ክልል ቱሊጉሌድ ወረዳ ለ1 ሺህ አባወራዎች ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉ የበቆሎንና የማሽላ ዘርን የሚያካትት ሲሆን÷ በክልሉ ላሉ 4 ሺህ አባወራዎችም የስንዴ ስርጭት በመካሄድ ላይ እንደሚገኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወጣቱን ኃይል ሊያሳጣን የሚችለውን ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ልንከላከለው ይገባል – ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር ዓባይ Meseret Awoke Jun 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አምራቹን የወጣት ኃይል ጉዳት ላይ ሊጥል የሚችለውን ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ለነገ ሳንል ልንከላከለው ይገባል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር ዓባይ ተናገሩ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር በሰዎች የመነገድና በሕገ…
የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ ከሰኔ 2 ቀን ጀምሮ ሶስተኛ ዙር የኮቪድ-19 ወረርሽኝ መከላከያ ክትባት ይሰጣል Feven Bishaw Jun 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ አስተዳደር ከሰኔ 2 እስከ ሰኔ 11 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ ሶስተኛ ዙር የኮቪድ-19 ወረርሽኝ መከላከያ ክትባት በዘመቻ እንደሚሰጥ የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ገለፀ፡፡ በአስተዳደሩ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ በሽታን ለመከላከል እስካሁን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ የጃራ አባገዳ ት/ቤት ውስጥ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ህንጻዎች የግንባታ ስራ የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ Meseret Awoke Jun 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የጃራ አባገዳ ትምህርት ቤት ውስጥ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ህንጻዎች የግንባታ ስራ ለማስጀመር የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ፡፡ ለተከታታይ ሦስት ዓመታት ሲጠየቅ የቆየውን በቦሌ ክፍለ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች የ2014 አፈጻጸም እየተገመገመ ነው Shambel Mihret Jun 6, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2014 አፈጻጸም በአዋሽ እየተገመገመ ነው። መድረኩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የመሩት ሲሆን፥ የሁሉም ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች 10 ወራት አፈጻጸም ቀርቧል። የአፈጻጸም ሪፖርቱን የፕላን እና ልማት ሚኒስትሯ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከመኸር ሰብል በአገር አቀፍ ደረጃ ከ336 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ተሰበሰበ Meseret Awoke Jun 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመኸር ወቅት ሰብል በአገር አቀፍ ደረጃ 336 ነጥብ 6 ሚሊየን ኩንታል ምርት መሰብሰቡን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የግብርና ሚኒስቴር ለኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረበው ሪፖርት ፥ በመኸር ወቅት 13 ነጥብ 2 ሚሊየን…