የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እጣ የሚያወጣባቸውን ቤቶች የሚያስተዳድረው የቴክኖሎጂ ሲስተም ተከፈተ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እጣ የሚያወጣባቸውን ቤቶች የሚያስተዳድረው የቴክኖሎጂ ሲስተም ታዛቢዎች እና የሚመለከታቸው የመንግስት አካላት በተገኙበት ተከፍቷል፡፡
ግልፅነትንና ተጠያቂነትን ለማስፈን እንደሚያግዝ የታመነበት ይህ የቴክኖሎጂ ሲስተም…