የዜና ቪዲዮዎች ሰላምን ለማደፍረስ በሚንቀሳቀስ አካል ላይ እርምጃ ለመውሰድ መንግስት ብቁ አቋም ላይ ይገኛል- የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Amare Asrat Jun 1, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=_XmqRn_yc9o
Uncategorized ማህበሩ የሴቶችን ሁለንተናዊ ጥቅም ለማስከበር በትኩረት ሊሰራ ይገባል ተባለ Amele Demsew Jun 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ሴቶች ማህበር የሴቶችን ሁለንተናዊ ጥቅም ለማስከበር የሚያደርገውን ጥረት ማጠናከር እንደሚገባው የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋዬ አሳሰቡ። ማህበሩ ”ሀገር የሚሻገረው በሴቶች ሁለንተናዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት…
Uncategorized ማህበሩ የሴቶችን ሁለንተናዊ ጥቅም ለማስከበር በትኩረት ሊሰራ ይገባል ተባለ Amele Demsew Jun 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ሴቶች ማህበር የሴቶችን ሁለንተናዊ ጥቅም ለማስከበር የሚያደርገውን ጥረት ማጠናከር እንደሚገባው የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋዬ አሳሰቡ። ማህበሩ ”ሀገር የሚሻገረው በሴቶች ሁለንተናዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት…
Uncategorized “በኢኮኖሚ ዘርፍ የሚታይ ለውጥ ለማምጣት የፓርላማ አባላት ሚና የላቀ ነው”- አፈ ጉባዔ ታገሠ ጫፎ Amele Demsew Jun 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢኮኖሚ ዘርፍ የሚታይ ለውጥ ለማምጣት የምክር ቤት አባላት ሚና የላቀ መሆኑን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉ ጉባዔ ታገሠ ጫፎ ተናገሩ። አፈ-ጉባዔው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከፍተኛ አመራሮች እና አባላት የ10 ዓመቱን የልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ዘርፍን ለማነቃቃት አዳዲስ አማራጮችን ተግባራዊ ለማድረግ እየተሰራ ነው – የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ዮሐንስ ደርበው Jun 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ዘርፍን ለማነቃቃት አዳዲስ አማራጮችን ተግባራዊ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት በኮሚሽኑ የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል ከ10 የሲሚንቶ ፋብሪካዎች ጋር ስምምነት ተፈራረመ ዮሐንስ ደርበው Jun 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል የሲሚንቶ ዋጋ መናር መግታትና መከላከል ያስችለኛል ያለውን ስምምነት ከ10 የሲሚንቶ ፋብሪካዎች ጋር ተፈራረመ። የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወሉ አብዲ እና የፋብሪካዎቹ ተወካዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና በሕገወጥ መንገድ ወደ ደቡብ አፍሪካ ሲጓዙ የነበሩ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ ዮሐንስ ደርበው Jun 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕገ ወጥ መንገድ ወደ ደቡብ አፍሪካ ሲጓዙ በታንዛኒያ መንግስት የፀጥታ ኃይሎች በቁጥጥር ስር ውለው ከነበሩ ኢትዮጵያውያን መካከል 20 ኢትዮያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ በዛሬው ዕለትም በመጀመሪያው ዙር÷ ዕድሜያቸው ከ11…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና አሜሪካ በመረጃና ደኅንነት ዘርፍ ትብብራቸው እንዲጠናከር እሠራለሁ- የአሜሪካ ኮንግረስ አባል ትሬንት ኬሊ ዮሐንስ ደርበው Jun 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና አሜሪካ በመረጃና ደኅንነት ዘርፍ ትብብራቸው ተጠናክሮ እንዲቀጥል የበኩላቸውን ሚና እንደሚወጡ የአሜሪካ ኮንግረስ አባል ትሬንት ኬሊ ገለፁ፡፡ የኮንግረስ አባል ትሬንት ኬሊ እና የልዑካን ቡድናቸው እንዲሁም በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና 1ሺህ 38 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ ዮሐንስ ደርበው Jun 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት በሶስት ዙር በተከናወነ ዜጎችን ከሳዑዲ ዓረቢያ የመመለስ ሥራ 1ሺህ 38 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ ከተመለሱት ዜጎች መካከልም÷ 158 ሕጻናትና 880 ወንዶች መሆናቸውን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የነዳጅ ድጎማ ማስተካከያው ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጫናን በማይፈጥር መልኩ እንደሚካሄድ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jun 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት የሚያደርገው የነዳጅ ድጎማ ማስተካከያ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጫናን በማይፈጥር መልኩ እንደሚካሄድ የነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣን አስታወቀ። መንግሥት በነዳጅ ዋጋ ላይ የሚያደርገው ድጎማ ኢትዮጵያን…