Fana: At a Speed of Life!

የጋራ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ የሚረዱ ባሕላዊ እሴቶችን ማጠናከር ይገባል – እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አብሮነትን በማጎልበት የጋራ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ የሚረዱ እንደ "ያሆዴ" ያሉ ባሕላዊ እሴቶችን ማጠናከር ይገባል አሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)፡፡ የሀዲያ የዘመን መለወጫ "ያሆዴ" በዓል በተለያዩ…

የማሽቃሮን ዕሴት በማዳበር ለልማትና ለሕብረ ብሄራዊ አንድነት ግንባታ ማዋል ይገባል – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማሽቃሮን ዕሴት በማዳበር ለልማትና ለሕብረ ብሔራዊ አንድነት ግንባታ ማዋል ይገባል አሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)። የካፈቾ ብሔር የዘመን መለወጫ “ማሽቃሮ” በዓል ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ…

አንድነታችንን የሚያፀኑ ዕሴቶቻችንን ተጠቅመን ብልፅግናችንን እናረጋግጣለን – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እንደ "ዮ ማስቃላ" ያሉ የአንድነት ግማዶቻችንን የሚያፀኑ ድንቅ ዕሴቶቻችንን ተጠቅመን ብልፅግናችንን እናረጋግጣለን አሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ፡፡ የጋሞ ሕዝብ የአዲስ ዓመት ማብሰሪያና የዘመን መለወጫ በዓል…

ማዱኬ ባጋጠመው ጉዳት ለሁለት ወራት ከሜዳ ይርቃል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአርሰናል የፊት መስመር ተጫዋች ኖኒ ማዱኬ ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ለሁለት ወራት ያህል ከሜዳ እንደሚርቅ ተነግሯል፡፡ ተጫዋቹ ባሳለፍነው እሑድ አርሰናል ከማንቼስተር ሲቲ አንድ አቻ በተለያዩበት የሊጉ የ5ኛ ሳምንት ጨዋታ የጉልበት ጉዳት…

የሕክምና ግብዓቶችን በሀገር ውስጥ ለሚያመርቱ ድርጅቶች አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል – ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በውጭ ምንዛሬ የሚገቡ መድሃኒቶችንና የሕክምና መገልገያዎችን በሀገር ውስጥ ለሚያመርቱ ድርጅቶች አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል አለ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር። የኢትዮጵያ መድሃኒትና ሕክምና መገልገያዎች አምራች ዘርፍ ማህበር 22ኛ ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔ…

 የባህር ላይና ዳርቻዎች ጥበቃ ፖሊስ በንጋት ሐይቅ ላይ ሥራውን ጀምሯል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል የባሕር ላይና ዳርቻዎች ጥበቃ ፖሊስ (ኮስታል ጋርድ) በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ንጋት ሐይቅ ላይ ሥራ ጀምሯል አሉ፡፡ ኮሚሽነር ጀነራሉ እንዳሉት÷ ወንጀልን አስቀድሞ መከላከል…

በ”ዮ ማስቃላ” በዓል ላይ የሚካሄደው የ”ሶፌ” ሥነ ሥርዓት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋሞ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ በሆነው በ"ዮ ማስቃላ" በዓል ላይ የሚካሄደው "ሶፌ" ሥነ ሥርዓት በብሔረሰቡ ዘንድ የሚከበር ደማቅ የበዓሉ ኹነት ነው፡፡ "ሶፌ" የሚለው ቃል ጋሞኛ ሲሆን÷ ሙሽሮች ቁንጅናቸውን በውድድር መልክ የሚያሳዩበት…

በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ትኩረት የተደረገባቸው ዘርፎች ለውጥ አምጥተዋል – አምባሳደር ግርማ ብሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ትኩረት የተደረገባቸው ዘርፎች የተሻለ የምጣኔ ሃብት ዕድገት እንዲመዘገብ ዕድል ፈጥረዋል አሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማክሮ ኢኮኖሚ አማካሪ አምባሳደር ግርማ ብሩ። ኢትዮጵያ ተግባራዊ ያደረገችው የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ…

ሕዳሴ ግድብ መቻላችን የተረጋገጠበት ሕዝባዊ ዐሻራ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መቻላችን የተረጋገጠበት ሕዝባዊ ዐሻራ ነው አሉ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላፉት መልዕክት፤ በፊቼ ጨምበላላ የዘመን ቆጠራ እውቀት እና…

የሀዲያ ብሔር ዘመን መለወጫ “ያሆዴ” በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀዲያ ብሔር ዘመን መለወጫ "ያሆዴ" በዓል በሆሳዕና ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው። በመርሃ ግብሩ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)፣ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬን (ዶ/ር) ጨምሮ…