Fana: At a Speed of Life!

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለመጀመሪያ ጊዜ የወባ መከላከያ ክትባት መሰጠት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለመጀመሪያ ጊዜ የወባ መከላከያ ክትባት መሰጠት ተጀምሯል። የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ የመጀመሪያውን የወባ መከላከያ ክትባት በሀላባ ቁሊቶ ከተማ በዛሬው ዕለት አስጀምረዋል። አቶ ሳሙኤል በዚህ…

የካፈቾ ብሔር ዘመን መለወጫ “ማሽቃሮ” በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የካፈቾ ብሔር ዘመን መለወጫ "ማሽቃሮ" በዓል በቦንጋ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው። በዓሉ የፌደራልና የክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች፣ ከተለያዩ አካባቢዎች የመጡ የብሔሩ ተወላጆች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ነው…

የጋሞ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ “ዮ ማስቃላ” በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋሞ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ "ዮ ማስቃላ" በዓል በአርባምንጭ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው። ዮ ማስቃላ በዓል በብሔረሰቡ ዘንድ ዘመን መለወጫ ብቻ ሳይሆን ያዘነን የሚያጽናና፣ የተጣላን የሚያስታርቅ፣ የተራራቀን የሚያቀራርብ ልዩ ትርጉም…

በውጣ ውረድ የተገኘው ትልቁ ክብር – ኦስማን ዴምቤሌ…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኦስማን ዴምቤሌ ከበርካታ ውጣ ውረድ በኋላ ዳግም ከፍ ባለበት ፓሪስ የ2025 የባሎንዶር አሸናፊ በመሆን የወርቅ ኳሱን የግሉ አድርጓል። ለዚህ ክብር የደረሰበት የእግር ኳስ መንገድ እንደ ብዙዎቹ የእግር ኳስ ከዋክብት የኦስማን ውጣ ውረድ…

ታላቁ የሕዳሴ ግድብ አይቻልም የተባለውን ሰርቶ ማጠናቀቅ እንደሚቻል ማሳያ ነው – አቶ ደስታ ሌዳሞ ‎

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ‎ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ብቻ ሳይሆን አይቻልም የተባለውን ሰርቶ ማጠናቀቅ እንደሚቻል ማሳያ ነው አሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ደስታ ሌዳሞ፡፡ ‎ ‎የግድቡን መጠናቀቅ አስመልክቶ በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ…

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ አዲስ አበባ ገባ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጃፓን ቶኪዮ በተካሄደው 20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የተሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ አዲስ አበባ ገብቷል። ልዑኩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የባህል እና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ፣ የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ…

ኦስማን ዴምቤሌ የባሎንዶር አሸናፊ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፈረንሳዊው የአጥቂ መስመር ተጫዋች ኦስማን ዴምቤሌ የ2025 ባሎንዶር ሽልማት አሸናፊ ሆኗል፡፡ የ2025 የባላንዶር አሸናፊ ሽልማት ሥነ ሥርዓት በዛሬው ዕለት በፈረንሳይ ፓሪስ ከተማ በድምቀት ተካሂዷል፡፡ በዚህም ኦስማን ዴምቤሌ የባሎንዶር…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በመስከረም ወር ለሚከበሩ በዓላት ዝግጅት ተደርጓል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የ10 ብሔረሰቦችን የዘመን መለወጫ በዓላት በጋራ ለማክበር በቂ ዝግጅት ተደርጓል አለ የክልሉ ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ሳሙኤል መንገሻ እንዳሉት ÷ በክልሉ በሚከበሩ የዘመን መለወጫ በዓላት ላይ ከ409…

በፕሬዚዳንት ታዬ የተመራ ልዑክ በ80ኛው የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባዔ ላይ እየተሳተፈ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የተመራ ልዑካን ቡድን በ80ኛው የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ኒውዮርክ ገብቷል። የልዑካን ቡድኑ አባላት አሁን ላይም 'ደህናነት በአብሮነት' በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ በሚገኘው 80ኛው…

በመዲናዋ 10 የሂሳብ ባለሙያዎች የሙያ ፈቃድ እንዲሰረዝ ጥያቄ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት የቅድመ ኦዲት ተግባር በማከናወን የመንግስትን ጥቅም በከፍተኛ ደረጃ ለመጉዳት የሚያስችል የገቢ ልዩነት የተገኘባቸው የሂሳብ ባለሙያዎች ፈቃድ እንዲሰረዝ ጥያቄ አቅርቧል፡፡ ቢሮው…