Fana: At a Speed of Life!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዳዲስ ሹመት ሰጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥቷል። በዚህም መሰረት አቶ ሐፍታይ ገብረእግዚያብሔር የኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ፣ አቶ ሙሉነህ ደሳለኝ የቄራዎች ድርጅት ስራ አስኪያጅ፣ አቶ ዋለልኝ ደሳለኝ የኮሪደር እና የወንዝ ዳርቻ…

ኢትዮጵያና ኬንያ ወታደራዊ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ኬንያ ከ62 ዓመት በኋላ ወታደራዊ የትብብር ስምምነት ለሁለተኛ ጊዜ ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ እና የኬንያ መከላከያ ኢታማዦር ሹም ጄነራል ቻርልስ ሙሪዩ…

የመስቀል ደመራ በዓል ዝግጅት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የመስቀል ደመራ በዓልን በድምቀት ለማክበር ዝግጅት ተደርጓል አለ። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በዓሉ በስኬት እንዲከናወን ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አባቶች ጋር ውይይት አካሂዷል። በውይይቱ ወቅት…

በክልሉ በግብርና ዘርፍ የመልማት አቅም ያላቸውን ጸጋዎች በመለየት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ዘርፉን በማዘመን ምርትና ምርታማነትን ይበልጥ ለማሳደግ በቁርጠኝነት እየተሰራ ነው አለ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ፡፡ የክልሉ ግብርና ዘርፍ የ10 ዓመት የግብርና ትራንስፎርሜሽን ፍኖተ ካርታ የጥናት ውጤት ላይ ውይይት…

የመስቀል በዓል በድምቀት እንዲከበር አስፈላጊው ድጋፍ እየተደረገ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የመስቀል በዓል እሴቱን ጠብቆ በድምቀት እንዲከበር ከተማ አስተዳደሩ አስፈላጊውን ድጋፍ እያደረገ ነው አሉ። ከንቲባዋ የመስቀል ደመራ በዓል ዝግጅት እና…

ጋቪ በጉዳት ሳቢያ ለአምስት ወራት ከሜዳ ይርቃል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ስፔናዊው የባርሴሎና ኮከብ ጋቪ በጉዳት ምክንያት ለአምስት ወራት ከሜዳ ሊርቅ እንደሚችል ተመላክቷል፡፡ የ21 ዓመቱ አማካይ ባሳለፍነው ነሐሴ ወር በልምምድ ወቅት በደረሰበት የጉልበት ጉዳት ሳቢያ ነው ከሜዳ የሚርቀው፡፡…

የኢትዮጵያ አዳጊዎች ኦሊምፒክ በጥቅምት ወር ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ሁለተኛው የኢትዮጵያ አዳጊዎች ኦሊምፒክ ጨዋታ በመጪው ጥቅምት ወር በአዲስ አበባ ይደረጋል አለ፡፡ የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ዶክተር አሸብር ወልደጊዮርጊስ በሰጡት መግለጫ÷ በውድድሩ እድሜያቸው ከ14 እስከ…

ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ለአቅመ ደካሞች ያስገነባቸውን መኖሪያ ቤቶች አስረከበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በወንዶገነት ከተማ አስተዳደር ለአቅመ ደካሞች ያስገነባቸውን መኖሪያ ቤቶች አስረክቧል። የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ አድማሱ ዳምጠው ቤቶቹን ባስረከቡበት ወቅት እንዳሉት፤ ፋና…

የዘመን መለወጫ በዓላት ወንድማማችነትን የሚያጎለብቱ የጋራ ሃብቶች ናቸው – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተከበሩ የዘመን መለወጫ በዓላት አንድነትን፣ ፍቅርንና መተሳሰብን ያሳዩ ድንቅ የጋራ ሃብቶቻችን ናቸው አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ። የጎፋ ዞን ሕዝብ የዘመን መለወጫ የጎፋ…

በኢትዮጵያ የስፖርት ሜዳ አርቴፊሻል ሳር ለማልበስ የሚያስችል ስምምነት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የስፖርት ሜዳዎችን አርቴፊሻል ሳር ለማልበስ የሚያስችል ስምምነት ተደርጓል። በስምምነት ሥነ ሥርዓቱ ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር፣ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኢሳያስ ጂራ እና ሌሎች እንግዶች…