Fana: At a Speed of Life!

መከላከያ ሚኒስቴር በዓለም አቀፍ የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ተሠማርተው ወደ አገራቸው ያልተመለሱ ጥቂት የሠራዊት አባላትን በተመለከተ ማብራሪያ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ መከላከያ ሚኒስቴር በዓለም አቀፍ የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ተሠማርተው ወደ ሃገራቸው ያልተመለሱ ጥቂት የሠራዊት አባላትን በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡ የማብራሪያው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡…

በምስራቅ አፍሪካ ዘላቂ ሰላምና ደህንነት ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ እየካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ሀይል በቀጠናው ዘላቂ ሰላምና ደህንነት ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ እያካሄደ ነው። በውይይት መድረኩ የቀጠናውን ሰላም ከማስጠበቅ አንፃር በምን መልኩ መስራት እንደሚገባ የተጠባባቂ…

ኢትዮ ቴሌኮም “አሻም” እና “ቴሌ ገበያ” የተሰኙ አዳዲስ አገልግሎቶችን አስተዋወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም አሻም እና ቴሌ ገበያ የተሰኙ አዳዲስ አገልግሎቶችን አስተዋወቀ፡፡ “አሻም” የተሰኘው አገልግሎት የኢትዮ ቴሌኮም ደንበኞች አገልግሎት ሲያገኙ በሚሰበሰብላቸው ነጥብ መልሶ የሚከፍል አገልግሎት ሲሆን አገልግሎቱ ከዛሬ…

ኮሚሽኑ ከተጣለበት ሀገራዊ ሀላፊነት አንጻር የዜጎችን ተሳትፎ ባረጋገጠ መልኩ ነጻ መሆን ይገባዋል – የፖለቲካ ፓርቲዎች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ ከተጣለበት አገራዊ ሀላፊነት አንጻር የሁሉንም ዜጎች ተሳትፎ ያረጋገጠ እና ከወገንተኝነት የጸዳ መሆን ይገባዋል ሲሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተናገሩ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የኢትዮጵያ ዜጎች…

ሩሲያ ለፖላንድ እና ቡልጋሪያ የምታቀርበውን ጋዝ አቋረጠች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ለፖላንድ እና ቡልጋሪያ ስታቀርብ የነበረውን ጋዝ ማቋረጧን አስታውቃለች፡፡   የሩሲያው ግዙፍ የነዳጅ ተቋም ጋዝፕሮም እንዳስታወቀው÷ ከሩሲያ ወደ ፖላንድ እና ቡልጋሪያ ሲላክ የነበረው የጋዝ አቅርቦት ከዛሬ ጀምሮ ተቋርጧል፡፡…

ኢትዮጵያውያን ሀገራዊ ልዕልናን ባስከበረ የዲፕሎማሲ ግንኙነት ላይ አሻራቸውን ሊያኖሩ ይገባል – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ሀገራዊ ልዕልናን ባስከበረ የዲፕሎማሲ ግንኙነት ላይ የራሱን አሻራ ሊያኖር እንደሚገባ ምሁራን አመላከቱ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የወሎ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሣይንስና ዓለም…

የአማራ ክልል መንግሥት  በጎንደር በተፈጠረው ግጭት በንጹሐን ሕይወት፣ አካል እና ንብረት ላይ በደረሰው ጉዳት የተሰማውን ሀዘን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል መንግሥት  በጎንደር በተፈጠረው ግጭት በንጹሐን ሕይወት፣ አካል እና ንብረት ላይ በደረሰው ጉዳት የተሰማውን ሀዘን ገለፀ። የክልል መንግስት በጎንደር ከተማ የተከሰተውን ግጭት አስመልክቶ መግለጫ አውጥቷል። የመግለጫው ሙሉ ቃል…

በመዲናዋ አንድነትን፣ ፍቅር እና መተሳሰብን ለማጠናከር ያለመ የማዕድ ማጋራት መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ተካፍለን፣ ተደጋግፈን እና ተሳስበን እንሻገራለን “በሚል መሪ ሀሳብ በአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ጽሕፈት ቤት የማዕድ ማጋራት መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ የተለያዩ የሃይማኖት ተቋማት መሪዎች፣…

በሰሜን ሸዋ ዞን አንዲት እናት 4 ልጆችን ተገላገለች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ ዞን ዋጫሌ ወረዳ በሙከጡሪ ሆስፒታል አንዲት እናት አራት ልጆችን ተገላገለች፡፡ በምጥ ከተወለዱት አራት ሕጻናት ውስጥ ሦስቱ ወንዶች ሲሆኑ÷ አንደኛዋ ሴት መሆኗን የሆስፒታሉ የተቀናጀ የማህጸንና ድንገተኛ ቀዶ ጥገና…