የሀገር ውስጥ ዜና ከአሸባሪ ቡድኖች ጋር ግንኙነት የነበራቸው ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ ዮሐንስ ደርበው Nov 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በሚከለክላቸው ተግባራት በመሳተፍና ከአሸባሪ ቡድኖች ጋር ግንኙነት ፈጥረው ለጠላት እገዛ በማድረግ የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የክልሉ ሠላምና ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ። ከተጠረጠሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና አገራዊ ግዴታችንን ለመወጣት ዝግጁ ነን – የአራዳ ክፍለ ከተማ ሴቶች ዮሐንስ ደርበው Nov 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአገር መከላከያ ሠራዊት ስንቅ ከማዘጋጀት ባሻገር የሚጠበቅባቸውን ሌሎች አገራዊ ግዴታዎችን ሁሉ ለመወጣት ዝግጁ መሆናቸውን የአራዳ ክፍለ ከተማ ሴቶች ገለጹ፡፡ የክፍለ ከተማው አስተዳደርና የእናት አገር ጥሪ ኮሚቴዎች ባስተባበሩት…
የሀገር ውስጥ ዜና የባእከር ጊዜያዊ የፖሊስ ማሰልጠኛ ለ9ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ልዩ ኃይሎች አስመረቀ ዮሐንስ ደርበው Nov 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን የባእከር ጊዜያዊ የፖሊስ ማሰልጠኛ ለ9ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን የአማራ ልዩ ኃይል አባላት አስመርቋል። የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ…
የዜና ቪዲዮዎች የፋና ላምሮት ምዕራፍ 9 ቅድመ ማጣሪያ Amare Asrat Nov 13, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=8A-HDWckqSc
የዜና ቪዲዮዎች አንጋፋ የሙዚቃ ባለሙያዎችን ያፈራው የመካነ ኢየሱስ ጃዝ ሙዚቃ ት/ቤት Amare Asrat Nov 13, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=x-LlhSgD1T0
የሀገር ውስጥ ዜና ማህበሩ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ድጋፍ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Nov 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅግጅጋ ከተማ የሁላችን የበጎ አድራጎት ማህበር ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ከ100ሺህ ብር በላይ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ማህበሩ ለመከላከያ ካደረገው የብር ድጋፋ ባሻገር÷ በጦርነቱ ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚውል ሳሙና፣ ዱቄት፣ የምግብ…
የሀገር ውስጥ ዜና እርዳታና ብድር መከልከል ምዕራባውያን እጅ ለመጠምዘዝ የሚጠቀሙበት መሣሪያ ነው – ምሁራን ዮሐንስ ደርበው Nov 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካውያን የውጭ ተጽዕኖዎችን በጋራ በመመከት በኢኮኖሚ ራሷን የቻለች ጠንካራ አህጉር ለመገንባት በቁርጠኝነት መስራት እንዳለባቸው የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ምሁራን ገለጹ፡፡ ምዕራባውያን አፍሪካ ላይ ጫና በመፍጠር…
የሀገር ውስጥ ዜና ዳያስፖራው በሚችለው ሁሉ ኢትዮጵያን የሚደግፍበት ጊዜው አሁን ነው ዮሐንስ ደርበው Nov 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳያስፖራው በገንዘቡና በእውቀቱ ኢትዮጵያን የሚደግፍበት ጊዜው አሁን ነው ሲል አርቲስት እና የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ ታማኝ በየነ ገለጸ። ወደ ኢትዮጵያ የመጣሁት በኢትዮጵያ ላይ የተጋረጠው የሕልዉና አደጋ ለመመከት በሚደረገዉ ጥረት…
የሀገር ውስጥ ዜና የምዕራባውያንን ጫና በጋራ መከላከል ይገባል – የዳያስፖራ ኤጀንሲ ዮሐንስ ደርበው Nov 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሐመድ እንድሪስ÷ በኢስታንቡል በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን አስተባባሪነት በቱርክ የሚገኘው የአፍሪካ የትብብርና የትምህርት ማዕከል ባዘጋጀው መድረክ ለሚዲያ እና ቲንክ ታንክ ኃላፊዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የወላይታ ዞን ለመከላከያ ሰራዊት ለ5ኛ ጊዜ ድጋፍ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Nov 13, 2021 0 አዲስ አበበ፣ ህዳር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወላይታ ዞን በህልውና ዘመቻው በግንባር እየታገለ ላለው ጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ለአምስተኛ ጊዜ የዓይነትና የገንዘብ ድጋፍ አደረገ፡፡ ዛሬ ለአምስኛ ዙር በተደረገዉ ድጋፍ÷ ከ 14 ሚሊየን ብር በላይ ብር በመከላከያ…