የሀገር ውስጥ ዜና የከተማ አስተዳደሩ የ9 ወር የስራ አፈጻጸም ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ተገመገመ Melaku Gedif Apr 27, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የዘጠኝ ወር የስራ አፈጻጸም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ተገመገመ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የከተማ አስተዳደሩን የ2014 በጀት አመት የዘጠኝ ወር…
የሀገር ውስጥ ዜና “ከኢድ እስከ ኢድ መርሐ ግብር ኢትዮጵያን በብዙ መልኩ ለዓለም የምናስተዋውቅበት መድረክ ነው” – አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ዮሐንስ ደርበው Apr 27, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢድ እስከ ኢድ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ያላትን ሃይማኖታዊ ታሪካዊና ማህበራዊ ሀብቶች በሚገባ ለዓለም የምታስተዋውቅበት መልካም አጋጣሚ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ተናገሩ። ሚኒስትር ዴኤታዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብልፅግና ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤውን በተመለከተ ተጨማሪ ሰነዶች እና መረጃዎችን እንዲያቀርብ ምርጫ ቦርድ ጠየቀ ዮሐንስ ደርበው Apr 27, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልፅግና ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤውን በተመለከተ ተጨማሪ ሰነዶች እና መረጃዎችን እንዲያቀርብ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጠይቋል። ቦርዱ ሚያዝያ 13 ቀን 2014 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ፓርቲው ያቀረባቸውን የጠቅላላ ጉባኤ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ ክልል የፀጥታ ምክር ቤት የክልሉ ህዝብ ከፀጥታ ሀይሉ ጋር በመቀናጀት አካባቢውን በንቃት እንዲጠብቅ ጥሪ አቀረበ ዮሐንስ ደርበው Apr 27, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በውጪ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የኢድ አልፈጥር በዓልን በሀገር ቤት እንዲያከብሩ ያስተላለፉትን ጥሪ ተከትሎ የተለያዩ ተግባራት እየተከናወኑ ሲሆን በክልላችንም በዓሉ የተሳካ እንዲሆን ዘርፈ ብዙ ስራዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል ለአፍዴራ ጤና ጣቢያ መሰረታዊ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ Feven Bishaw Apr 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በአፋር ክልል ለአፍዴራ ጤና ጣቢያ መሰረታዊ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉ1 ሺህ 200 ህሙማንን ለማከም የሚያስችል መሆኑም ከዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡ 150…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የአፍሪካ መድሃኒቶች ኤጀንሲ ማቋቋሚያ ስምምነትን ፈረመች Melaku Gedif Apr 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካ መድሃኒቶች ኤጀንሲ ማቋቋሚያ ስምምነትን ፈረመች፡፡ ስምምነቱን በአፍሪካ ህብረት በመገኘት የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ፈርመዋል። በስነ ስርዓቱ ላይ ዶክተ ሊያ ኢትዮጵያ የኤጀንሲው…
የሀገር ውስጥ ዜና የፊቼ ጨምበላላ በዓል ያለምንም የጸጥታ ስጋት እንዲከበር ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል- የሲዳማ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ Feven Bishaw Apr 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሄር ዘመን መለወጫ የፊቼ ጨምበላላ በዓል ያለምንም የጸጥታ ስጋት ተከብሮ እንዲጠናቀቅ ቅድመ ዝግጅት መደረጉን የሲዳማ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ገለጸ፡፡ የቢሮው ሃላፊ አቶ አለማየሁ ጢሞቲዎስ እንዳሉት ÷ 1 ሺህ 500 ወጣቶች ከጸጥታ…
ስፓርት ጅማ አባ ጅፋር አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን ከስራ አገደ ዮሐንስ ደርበው Apr 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወራጅ ቀጠና ውስጥ የሚገኘው ጅማ አባጅፋር አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን ከስራ ማገዱ ተገልጿል፡፡ የ2010 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮኑ ጅማ አባ ጅፋር ያለፉትን አመታት በተለያዩ ጫናዎች ውስጥ ሆኖ ላለመውረድ ሲጫዎት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሩሲያ – ዩክሬን ጦርነት በፍጆታ ዕቃዎች እና በአገልግሎት ዘርፉ ላይ የተከሰተውን የዋጋ ንረት ይበልጥ እንዳባባሰው ተገለጸ Alemayehu Geremew Apr 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዚህ ዓመት በአውስትራሊያ፣ በአሜሪካ እና በበርካታ የአውሮፓ ሀገራት ሸማቾች ላይ ከፍተኛ የዋጋ ንረት መከሰቱን ሀገራቱ መጋቢት ወር ላይ ይፋ ባደረጉት የሩብ ዓመት ሪፖርት አመላከቱ፡፡ ሀገራቱ የገንዘብ የመግዛት አቅም ግሽበት እንዳጋጠማቸውም ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ከፌደራል ለክልሎች የተላለፈው የጋራ ገቢ ድርሻ ባለፉት ሁለት ዓመታት ዕድገት ማሳየቱ ተገለፀ ዮሐንስ ደርበው Apr 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በፌደራል ደረጃ ለክልሎች የሚተላለፈው የጋራ ገቢ ድርሻ በዘንድሮ ዓመት ወደ 24 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ማደጉ ተገለጸ፡፡ ይህም የፌደሬሽን ምክር ቤት ለ23 ዓመታት ሲያገለግል የነበረውን የጋራ ገቢዎች ማስፉፊያ ቀመር ማሻሻሉን…