Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያውያን ባርነትን የሚሸከም ጫንቃ የለንም – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ህዳ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እኛ ኢትዮጵያውያ ባርነት ለመሸከም የተዘጋጀ ጫንቃ የለንም ሲሉ የአዲስ አበባ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ የጀመርነው ትግል የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት አስጠብቆ ለማስቀጠል በቆሙ እና እስከወዲያኛው ስንዴ እየተሰፈረላት፣ እጇ…

ህወሓት የጂቡቲን መስመር ለመዝጋት ያደረገው ሙከራ ቅዠት ሆኗል – ዶ/ር አለሙ ስሜ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኑ የጂቡቲን መስመር ለመዝጋት ያደረገው ሙከራ በአፋር ልጆች ተጋድሎ ቅዠት ሆኖ ቀርቶበታል ሲሉ በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ዶ/ር አለሙ ስሜ ገለጹ። በአፋር ክልል የፈንቲረሱ ዞን…

ማዕቀቡ አጥቂውን ትቶ ተጠቂው ላይ በትር ማሳረፍ ነው – ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በኤርትራ ላይ የጣለችውን ማዕቀብ ኢትዮጵያ አወገዘች፡፡ በኤርትራ መንግሥት እና በአንዳንድ አመራሮች ላይ አሜሪካ የጣለችው ማዕቀብ አግባብ አይደለም ሲል የኢትዮጵያ መንግስት ገለጸ፡፡ ማእቀቡ አጥቂውን ትቶ ተጠቂው…

አንዳንድ ሃገራት ኢትዮጵያን ለማዳከም በታቀደ መልኩ እየሰሩ ነው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አንዳንድ ሀገራት ኢትዮጵያን በሁሉም ዘርፍ ለማዳከም በታቀደ መልኩ ጫና እያሳደሩ ነው ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ ሀገራቱ በተጠና መልኩ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ዲፕሎማሲያዊ ጫና እያሳደሩ መሆኑን ነው…

የለገዳዲ ክፍል ሁለት ጥልቅ ጉድጓድ የውሃ ፕሮጀክት በዚህ በጀት አመት ይጠናቀቃል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የለገዳዲ ክፍል ሁለት ጥልቅ ጉድጓድ የውሃ ፕሮጀክት በቀን 86 ሺህ ሜትር ኪዮብ ውሃ የማምረት አቅም ያለው ሲሆን በዚህ በጀት አመት ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል ተብሎ እንደሚጠበቅ የአዲስ አበባውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን አስታወቀ።…

የጌዲኦ ዞን ነዋሪዎች ለአምስተኛ ጊዜ ለህልውና ዘመቻው ስንቅ አዘጋጁ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጌዲኦ ዞን እናቶች ለአምስተኛ ጊዜ በህልውና ዘመቻው እየተሳተፉ ላሉ ጀግኖች ግምቱ ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር በላይ የሆነ ስንቅ አዘጋጁ፡፡ የህይወት መስዋዕትነት የሚከፍለውን የሀገር መከላከያ ሰራዊትና የተለያዩ የፀጥታ…

በሕዝቡና በጸጥታ አካላት ቅንጅት እየተገኘ ላለው ድል መንግሥት ምስጋና ያቀርባል -ዶ/ር ለገሰ ቱሉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕዝቡና በጸጥታ አካላት የተቀናጀ ርብርብ እየተገኘ ላለው ድል መንግሥት ላቅ ያለ ምስጋና ያቀርባል ሲሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ ገለጹ። ዶክተር ለገሰ ቱሉ ዘሬ በሰጡት መግለጫ…

ህወሓት የሃይማኖት አባቶችን በመግደል ፋሺስታዊነቱን አረጋግጧል

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት የሃይማኖት አባቶችን በመግደል ፋሺስታዊነቱን አረጋግጧል ሲሉ የሀረሪ ክልል የሃይማኖት አባቶች ተናገሩ። የሃይማኖት አባቶቹ ፅንፈኛው ህወሓት የዚያድ ባሬ ወራሪ ሃይል ያልሰራውን ተግባር በወገን ላይ በመፈፀም…

ለአሸባሪውና ወራሪው ኃይል የእግር እሳት የሆነው ሕዝባዊ ሠራዊት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 04 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የኪንፋዝ በገላ፣ ምሥራቅ እና ምዕራብ በለሳ ወረዳ ሕዝባዊ ሠራዊት ከሌሎች የሕዝባዊ ሠራዊት አባላት ጋር በመቀናጀት በአሸባሪውና ወራሪው ኃይል ላይ ከባድ የማጥቃት እርምጃ እየወሰዱ ይገኛሉ። ለሀገሩ…