የሀገር ውስጥ ዜና መስዋዕትነት በመክፈል ህልውናችን የምናረጋግጥበት ጊዜው አሁን ነው-አቶ ፍስሃ Melaku Gedif Nov 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የስራ ውጤታችን የሚመዘነው የሽብር ቡድኑን ህወሓት በመቅበር ህልውናችንን ማረጋገጥ ስንችል ነው አሉ የአማራ ብልጽግና ፓርቲ አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ፍስሃ ደሳለኝ። በጋይንት-ጋሸና ግንባር የገባውን የትህነግ ወራሪ ሃይል…
የሀገር ውስጥ ዜና ማህበሩ ለተፈናቃዮች 2 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የአይነት ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Nov 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሚድዋይቭስ ማህበር ለተፈናቀሉ ወገኖች አገልግሎት የሚውል 2 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የአይነት ድጋፍ አድርጓል፡፡ ማኅበሩ በአማራ ክልል በሽብር ቡድኑ ህወሓት ወረራ ምክንያት ከመኖሪያ ቀያቸው ተፈናቅለው በተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና አራዳ ክ/ከተማ ለመከላከያ ሠራዊት ከ41 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አሰባሰበ Melaku Gedif Nov 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አራዳ ክፍለ ከተማ ለአገር መከላከያ ሠራዊት በ8 ቀናት ብቻ ከ41 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ ማሰባሰቡን ገለጸ። የክፍለ ከተማው ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ አባወይ ዮሃንስ “ህብረተሰቡ መከላከያ ሰራዊቱን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ ለህንድ ኤስ-400 የተሰኘውን የሚሳኤል መቃወሚያ መላክ ጀመረች Melaku Gedif Nov 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ኤስ-400 የተሰኘውን የሚሳኤል መቃወሚያ ስርዓት ለህንድ መላክ መጀመሯን አስታውቃለች፡፡ ኒው ዴልሂ ከጉዳዩ ጋር ተያይዞ ከአሜሪካ ሊጣልባት የሚችልን ማዕቀብ ወደ ጎን በመተው ነው የሚሳኤል መቃወሚ ስርዓቱን ከሞስኮ ማስላክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዊ ብሔረሰብ ዞን ለመከላከያ ሰራዊት የ9 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Nov 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ህዝብ የሽብር ቡድኑን ህወሓት እየተፋለሙ ለሚገኙት ለመከላከያ ሠራዊትና ሌሎች የጸጥታ ሃይሎች 9 ሚሊየን ብር ዋጋ ያላቸው የእርድ እንስሳት ድጋፍ አድርጓል። የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ እንግዳ ዳኛው…
የዜና ቪዲዮዎች ማንም ያላገኘውን መድረክ መርቻለሁ – ኮሜዲያን ጥላሁን እልፍነህ Amare Asrat Nov 14, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=_u_G1xGkljk
የዜና ቪዲዮዎች የኮሜዲያን ደረጄ ሃይሌ አጭር ጭውውት -በር ላይ (ክፍል 4) Amare Asrat Nov 14, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=pPJ4YY5rICg
የሀገር ውስጥ ዜና የኬኒያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬኒያታ አዲስ አበባ ገቡ Melaku Gedif Nov 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬኒያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬኒያታ በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ነዋሪዎች ለተፈናቃዮች 5 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ Melaku Gedif Nov 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ነዋሪዎች ለተፈናቃዮች በአልማ አስተባባሪነት ያሰባሰቡትን 5 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የአይነት ድጋፍ አድርገዋል። ድጋፉ ከአማራ ክልል በጦርነት ምክንያት ከቤት ንብረታቸው…