Fana: At a Speed of Life!

አዋጁ የባህር ዳር ከተማን ሰላምና ፀጥታ ከሰርጎ ገቦች መጠበቅ አስችሏል – ኮማንድ ፖስት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በአግባቡ ተፈጻሚ በማድረግ የከተማዋን ሰላምና ፀጥታ ከሰርጎ ገቦች ለመጠበቅ መቻሉን የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ፀጥታ ምክር ቤት ኮማንድ ፖስት አስታወቀ። የኮማንድ ፖስቱ ሰብሳቢና የከተማ አስተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ…

ፋርማ ኮሌጅ የ2013 ዓ.ም ተማሪዎቹን አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመማር ማስተማር ሒደቱ 18 አመታትን ያስቆጠረው ፋርማ ኮሌጅ የ2013 ዓ.ም ተማሪዎቹን በመጀመሪያ እና ሁለተኛ ዲግሪ ዛሬ አስመርቋል። የኮሌጁ ፕሬዚዳንት አቶ ስዩም ከበደ ፥ በመጀመሪያ ዲግሪ በነርሲንግ፣ ፋርማሲ፣ ህብረተሰብ ጤና እና…

ፖሊስ አዳዲሶቹን የደንብ ልብሶች አስመስሎ መጠቀም ፍፁም ክልክል መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ነባሩን በመተካት ሥራ ላይ ያዋላቸውን ሦስት ዓይነት የደንብ አልባሳት አስመስሎ መጠቀም ፍፁም ክልክል መሆኑን አስታውቋል። በአገር አቀፍ ደረጃ የፖሊስ ተቋማትን ለማዘመን በተያዘው ስትራቴጂካዊ…

በደብረ ብርሃን ጊዜያዊ መጠለያ ለሚገኙ ወገኖች ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በፈጸመው ወረራ ተፈናቅለው በደብረ ብርሃን ጊዜያዊ መጠለያ ለሚገኙ ወገኖች 4 ሚሊየን ብር የሚገመት የምግብ እና የቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ። ድጋፉን ያደረጉት በአዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ የፈረሳይ ለጋሲዮን ወጣቶች…

የሽብር ቡድኑ ወረራ በፈፀመባቸው አካባቢዎች ህዝቡ እያደረገ ያለውን ትግል አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 04 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት የሽብር ቡድን ወረራ በፈፀመባቸው አካባቢዎች ህዝቡ እያደረገ ያለውን ትግል አጠናክሮ እንዲቀጥል የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ጥሪ አቀረበ። የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ሀላፊ ሚኒስትር ዶር ለገሰ ቱሉ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ…

ኢሰመኮ ህወሓት በሰሜን ወሎና ደቡብ ጎንደር ዞኖች ንጹሃንን በመግደል የንብረት ዘረፋና ውድመት መፈጸሙን አረጋግጫለሁ አለ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ታጣቂ ቡድን በአማራ ክልል ሰሜን ወሎና ደቡብ ጎንደር ዞኖች ንጹሃንን መግደሉንና ሆን ብሎ የንብረት ዘረፋና ውድመት እንደፈጸመ ማረጋገጡን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ዛሬ ባወጣው ሪፖርት አስታውቋል።…

የአማራ ክልል የልዩ ሃይል ምልምል ፖሊሶችን እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ ለዘጠነኛ ዙር ያሰለጠናቸውን የልዩ ሃይል ምልምል ፖሊሶች እያስመረቀ ነው። ኮሌጁ እያስመረቃቸው ያሉት የልዩ ሃይል ምልምል ፖሊሶች አሁን ላይ የተለያዩ ወታደራዊ ትርኢቶችን እያሳዩ ነው። በምረቃ…

በቦረና ዞን በተከሰተው ድርቅ ለተቸገሩ ዜጎች ከ36 ሺህ ኩንታል በላይ እህል ተከፋፈለ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦረና ዞን የዝናብ እጥረት ባስከተለው ድርቅ ለችግር ለተጋለጡ ዜጎች ከ36 ሺህ ኩንታል በላይ እህል መከፋፈሉን የኦሮሚያ አደጋ ስጋት ስራ አመራርና የልማት ኮሚሽን ገለጸ። መንግስት በድርቁ ምክንያት በሰውና በእንስሳት ላይ…

በኢትዮጵያ የተቃጣውን የስነ- ልቦና ጦርነት ጠንክሮ መመከት ይገባል – ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ህዝብ እና በአፍሪካ ቀንድ የተቃጣውን የስነ- ልቦና ጦርነት ጠንክሮ መመከት እንደሚገባ ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ ገለጸች። ሄርሜላ በትዊተር ገጿ ባስተላለፈችው መልዕክት “አፍሪካውያን እንደማንኛውም የዓለም…