Fana: At a Speed of Life!

ክልሎች ጤናማ ፉክክር በማድረግ የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት የመሳብ አቅማቸውን ሊጠቀሙ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ፕሮጀክት አተገባበር ላይ የሚመክር ሀገራዊ የቅንጅት ዲፕሎማሲ መድረክ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አዘጋጅነት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ በዘርፉ ያጋጠሙ ማነቆዎችና መፍትሄዎቻቸውን እንዲሁም በፖሊሲ አማራጮች ላይ…

የኢትዮጵያ መንግሥት ለሰብዓዊነት ሲባል ግጭት ለማቆም መወሰኑን የአውሮፓ ህብረት አደነቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያ መንግሥት ሰብዓዊ ድጋፍ የሚሹ ዜጎችን ተደራሽ ለማድረግ ሲባል ግጭት ለማቆም መወሰኑን እንደሚደግፍ ገለጸ፡፡ ህብረቱ ጉዳዩን አስመልክቶ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባሰፈረው ጽሁፍ÷ የሰብዓዊ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው…

የመኖሪያ ቤት ኪራይ ዋጋ ጭማሪን ለመገደብ የወጣው ደንብ ለ3 ወራት ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ዋጋ ጭማሪንና ተከራዮችን ማስወጣትን ለመገደብ የወጣው ደንብ ለሚቀጥሉት ሶስት ወራት መራዘሙ ተገለጸ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የዜጎችን ጥያቄና አገራዊ ሁኔታን ከግምት ውስጥ በማስገባት ከዚህ በፊት…

አሜሪካ የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ የሰብዓዊ ድጋፍን መሰረት በማድረግ ግጭት ለማቆም መወሰኑን አጠብቃ እንደምትደግፍ ገለፀች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩናይትድ ስቴትስ የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል ለሚገኙ የሰብዓዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦቱ የተሳለጠ እንዲሆን ግጭት ማቆሙን በአወንታ እንደምትቀበል እና አጥብቃም እንደምትደግፍ አስታወቀች። መንግስት በትግራይ…

ኤች አር 6600 እና ኤስ 3199 ረቂቅ ህጎችን ለመቃወምና እንዳይፀድቁ ለማድረግ የሚደረገው ትግል እንደቀጠለ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ላይ የተዘጋጁትን ኤች አር 6600 እና ኤስ 3199 ረቂቅ ህጎችን ለመቃወምና እንዳይፀድቁ ለማድረግ እየተደረገ ያለው የትግል እንቅስቃሴ ተጋግሎ ቀጥሏል። ከሰሞኑ በኒው ጀርሲ የተደረገው የተቃውሞ ሰልፍም በነገው እለት…

ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ ጅግጅጋ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ ጅግጅጋ ከተማ ገቡ፡፡ ሚኒስትሯ ጅግጅጋ ገራድ ዊልዋል አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሶማሌ ክልል ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ አብዱረህማን ኢድ አቀባበል…

የብልፅግና ፓርቲ ያዘጋጀው የህዝብ መድረክ ለኅብረተሰቡ ችግሮች ተጨባጭ መፍትሄ ለመስጠት ዕድል እንደሚፈጥር ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ያዘጋጀው የህዝብ መድረክ ለኅብረተሰቡ ችግሮች ተጨባጭ መፍትሄ ለመስጠት ዕድል እንደሚፈጥር የፖለቲካ ሳይንስ ምሁራን ገለጹ፡፡ ምሁራኑ ፓርቲው ለኅብረተሰብ ጥያቄዎች የማይጨበጥ ተሥፋ ከመስጠት በመቆጠብ ተጨባጭ…

የጣሊያን ሎምባርዲያ ክልል ፕሬዚዳንት ባለሐብቶቻቸው በኢትዮጵያ መዋዕለ-ንዋያቸውን እንዲያፈሱ እንደሚያበረታቱ ጠቆሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣሊያን የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ በሀገሪቷ ከሎምባርዲያ ክልል ፕሬዚዳንት አቲሊዮ ፎንታና ጋር በኢንቨስትመንት፣ በቱሪዝምና ንግድ ዙሪያ በጋራ መሥራት በሚያስችሉ ሁኔታዎች ላይ መወያየታቸውን ገለጹ። በውይይቱ…

ብሪታኒያ የኢትዮጵያ መንግሥት በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦቱ እንዲሳለጥ ግጭት ማቆሙን አደነቀች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግሥት በትግራይ ክልል ለሚገኙ የሰብዓዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦቱ የተሳለጠ እንዲሆን ግጭት ማቆሙን አስታውቋል፡፡ ይህንኑ የመንግሥት ውሳኔ ተከትሎ ብሪታኒያ የኢትዮጵያ መንግሥት…

የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን ከኮሞሮስ አቻው ጋር ነገ የወዳጅነት ጨዋታ ያደርጋል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን ከኮሞሮስ አቻው ጋር ነገ የወዳጅነት ጨዋታ እንደሚያደርግ ተገለጸ። የሁለቱ ብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ ከቀኑ 11 ሰዓት ላይ 10 ሺህ 725 ተመልካቾች በሚያስተናግደው “ስታድ ኦምኒስፖርትስ ደ ማሉንዚ”…