የሀገር ውስጥ ዜና ዶክተር ፍጹም አሰፋ ከዓለም ባንክ ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Mar 21, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 12 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕላን እና ልማት ሚኒስትር ዶክተር ፍጹም አሰፋ ከዓለም ባንክ ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር ታውፊላ ንያማድዛቦ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያ የልማት እቅዶች ዙሪያ መምከራቸውን የሚኒስቴሩ መረጃ ያመላክታል።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና ለዩክሬን ተጨማሪ 1 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር የሰብአዊ ድጋፍ ልታደርግ ነው Melaku Gedif Mar 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ለዩክሬን ተጨማሪ 1 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር የሰብአዊ ድጋፍ ልታደርግ መሆኑን የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ ዋንግ ዌንቢን በዛሬው እለት እንዳስታወቁት ቻይና ለዩክሬን ሰብአዊ እርዳታ የሚውል የ 10 ሚሊየን…
የሀገር ውስጥ ዜና የቱሪዝም ሚኒስቴር ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮዮጵያ ህዝቦች ክልል ጋር በቅንጅት ለመስራት ምክክር አካሄደ ዮሐንስ ደርበው Mar 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱሪዝም ሚኒስቴር ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮዮጵያ ህዝቦች ክልል ጋር በቅንጅት ለመስራት ምክክር ማካሄዱን ገለጸ፡፡ በቱሪዝም ሚኒስትሩ አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ የተመራ ልዑክ ወደ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በማምራት ከክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶክተር ይልቃል ከፋለ በኢትዮጵያ ከሩሲያ አምባሳደር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Mar 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጀኒ ተረኺን የአማራ ክልል በጦርነት ምክንያት የደረሰበትን ውድመት ለመሻገር ከክልሉ ጋር በትብብር ለመሥራት ዝግጁ መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብልግፅና ፓርቲ በመከረባቸው ውሳኔዎቸና አቋሞች ላይ የሚመክር የህዝብ በሐረሪ ውይይት ይካሄዳል ዮሐንስ ደርበው Mar 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልግፅና ፓርቲ ባካሄደው የመጀመሪያ ጉባኤ በመከረባቸው ውሳኔዎቸና አቋሞች ላይ የሚመክር የህዝብ የውይይት መድረክ ከመጋቢት 14 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚካሄድ የሐረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ገለጸ። የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ በዓለም የቤት ውስጥ ውድድር ኢትዮጵያ ባስመዘገበችው ውጤት የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ Melaku Gedif Mar 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሰርቢያ -ቤልግሬድ የዓለም የቤት ውስጥ ውድድር ኢትዮጵያ አንደኛ ደረጃ ይዛ በማጠናቀቋ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ብናልፍ አንዷለም የሐይማኖት ተቋማት ሰላምን በማስፈን ረገድ የማይተካ ሚና እንዳላቸው ገለጹ Meseret Awoke Mar 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር አቶ ብናልፍ አንዷለም ከኢትዮጵያ የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ ቦርድ አመራሮች ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይቱ የሐይማኖት ተቋማት በሰላም ግንባታ ያላቸው ሚና እና የሰላም ተልዕኳቸውን እንዳይወጡ በሚያደርጓቸው ተግዳሮቶች ዙሪያ ያተኮረ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የወንዶች የቮሊቦል ጥሎ ማለፍ ውድድር መጋቢት 15 ይጀመራል ዮሐንስ ደርበው Mar 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 ዓ.ም የኢትዮጵያ የወንዶች የቮሊቦል ጥሎ ማለፍ ውድድር መጋቢት 15 ቀን 2014 ዓ.ም እንደሚጀመር የኢትዮጵያ ቮሊቦል ፌዴሬሽን አስታወቀ። በአዲስ አበባ ትንሿ ስታዲየም በሚካሄደው ውድድር ወላይታ ዲቻ፣ ሙገር ሲሚንቶ፣…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ ከተመድ የኢትዮጵያ ሰብአዊ ጉዳዮች የሥራ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Mar 21, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 12 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ ዑመር ከተመድ የኢትዮጵያ ሰብአዊ እርዳታ ሃላፊ ዶር ካትሪን ሱዚ የተመራ የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልዑካን ቡድን ከክልሉ መንግስት ጋር በዘላቂ ልማት…
ቴክ በኢ-ሜይል መልእክቶች ላይ የሚቃጡ የሳይበር ጥቃት ሙከራዎች በ50 በመቶ መጨመሩ ተጠቆመ ዮሐንስ ደርበው Mar 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንጆቹ 2021 ብቻ መሰረታቸውን ክላዉድ (cloud) ላይ ያደረጉ የኢ-ሜይል መልእክቶች ላይ ያነጣጠሩ የጥቃት ሙከራዎች 50 በመቶ ጭማሪ ማሳየታቸውን የትሬንድ ማይክሮ ሪፓርት ይፋ አድርጓል። የሳይበር ደህንነት ምርት አቅራቢው…