ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ እና ዩክሬን ውይይታቸውን በቪዲዮ ኮንፈረንስ ሊቀጥሉ ነው ዮሐንስ ደርበው Mar 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣መጋቢት 5፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ እና የዩክሬን ተወካዮች ውይይታቸውን በቪዲዮ ኮንፈረንስ ሊቀጥሉ መሆኑን የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ተናግረዋል፡፡ እንደ ቃል አቀባዩ ገለፃ በውይይቱ የፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን አማካሪ ቭላድሚር ሜዲንስኪ የሩሲያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን መቀበል ጀመረ ዮሐንስ ደርበው Mar 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በከፈተው ጦርነት የመማር ማስተማር ስራው ተስተጓጉሎ የነበረው የወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን ዛሬ መቀበል ጀምሯል፡፡ የዩኒቨርሲቲው ጥበቃና ደህንነት ሰራተኞች አስፈላጊውን የፍተሻ ስራ እያከናወኑ ጥሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና መዲናዋ ያስተናገደቻቸው ልዩ ልዩ ዝግጅቶች በሰላም ተጠናቀዋል-የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል Feven Bishaw Mar 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ከተማ ያስተናገደቻቸው ልዩ ልዩ ዝግጅቶች በሰላም መጠናቀቃቸውን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ፡፡ በአዲስ አበባ ከመጋቢት 2 እስከ 4 ቀን 2014 ዓ/ም የብልፅግና ፓርቲ የመጀመሪያ ጉባኤ እንዲሁም መጋቢት 3…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ ያስገነባው የዋና ጽ/ቤት ሕንጻ ዛሬ ይመረቃል ዮሐንስ ደርበው Mar 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ያስገነባው የዋና ጽህፈት ቤት ሕንጻ ዛሬ ይመረቃል፡፡ በምርቃት ስነስርዓቱ ላይ የፓርቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር ዐቢይ አሕመድ፣ ምክትል ፕሬዚዳንቶች እና ከፍተኛ የፓርቲ ኃላፊዎች ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ዝርዝር ይፋ ሆነ Meseret Awoke Mar 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የመጀመሪያ ጉባኤ ላይ ለፓርቲው ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተመረጡ አባላት ዝርዝር ይፋ ሆኗል። በዚሁ መሰረት የፓርቲው ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት የሚከተሉት ናቸው፦ 1. ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ 2. አቶ አደም ፋራህ 3. አቶ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩስያ በፖላንድ ድንበር አካባቢ የሚገኘውን የዩክሬን ጦር ሰፈር በአየር መደብደቧ ተሰማ Meseret Awoke Mar 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩስያ በአየር የምታረገውን ጥቃት በማስፋት በፖላንድ ድንበር አካባቢ የሚገኘውን የዩክሬን ጦር ሰፈር በተደረጋጋሚ መደብደቧን የአካባቢው ባለስልጣናትና የዓይን መስክሮች መናገራቸው ተሰማ። የዩክሬን ምዕራባዊ ግዛት የሆነችው የልቪቭ ክልል ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና ”ከፈተና ወደ ልዕልና” በሚል መሪ ቃል ለሦስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የብልጽግና ፓርቲ የመጀመሪያ ጉባዔ ባለስድስት ነጥብ የአቋም መግለጫ… Meseret Awoke Mar 13, 2022 0 የአቋም መግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ከፈተና ወደ ልዕልና የብልጽግና ፓርቲ የመጀመርያው ጉባኤ የአቋም መግለጫ ፈተናዎችን ተሻግረን የኢትዮጵያን ልዕልና ማብሰር እንደምንችል በመተማመን ቅድመ ጉባኤ ጥልቀት ያለው ውይይት በአዳማ አደርገናል፡፡ ከየካቲት 28 ቀን 2014 ዓ.ም…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ የመጀመሪያ ጉባዔ በስኬት መጠናቀቁን ፓርቲው አስታወቀ Meseret Awoke Mar 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ አንደኛ ጉባዔ በስኬት መጠናቀቁን ፓርቲው አስታወቀ፡፡ ላለፉት ሦስት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ የቆየው የብልፅግና አንደኛ ጉባዔ የፓርቲውን የወደፊት የትኩረት አቅጣጫ ያመላከቱ ባለስድስት ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት መጠናቀቁን…
ስፓርት የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በጋና አቻው 3ለ 0 ተሸነፈ Meseret Awoke Mar 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በሴቶች ከ20 ዓመት በታች ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የመጨረሻ ዙር የመጀመርያ ጨዋታ በጋና አቻው 3ለ 0 በሆነ ውጤት ሽንፈት ደረሰበት፡፡ የሁለቱ ቡድኖች የመልስ ጨዋታ ከ10 ቀናት በኋላ በጋና…
የሀገር ውስጥ ዜና ክልሉ በ380 ሚሊየን ብር እየተገነቡ ያሉ አነስተኛ የመስኖ ተቋማትን በማጠናቀቅ ላይ ነኝ አለ Meseret Awoke Mar 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ከ380 ሚሊየን በሚበልጥ ወጪ በተያዘው በጀት ዓመት ሰባት አነስተኛ የመስኖ ተቋማት ግንባታ አጠናቆ ወደ ስራ ለማስገባት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ አስታወቀ። ተቋማቱ ተጠናቀው ወደ ስራ ሲገቡ ለ4 ሺህ አርሶ…