Fana: At a Speed of Life!

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለተፈናቃዮች ከ1ነጥብ 2 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩኒቨርሲቲው አሸባሪው የህወሓት ቡድን ባደረሰው ጥፋት ከሰሜን ወሎ አካባቢ ተፈናቅለው በደሴና በኮምቦልቻ ከተማ ለሚገኙ ወገኖች ድጋፍ አድርጓል። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶ ክተር ፋሪስ ደሊል እንደገለጹት፥ የተፈጠረው…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን አዲስ አርማና የደንብ ልብስ አስተዋወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን አዲሱን አርማና የሰራዊቱን የደንብ ልብስ አስተዋወቀ፡፡ ኮሚሽኑ የአባላቱን አዲሱን የደንብ ልብስ በክልሉ ፖሊስ ማርች ባንድ ታጅቦ በአሶሳ ከተማ በመዘዋወር ለህብረተሰቡ…

አቶ ደምሴ ዱላቻ የሲዳማ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት አቶ ደምሴ ዱላቻ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አድርጎ ሾመ፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ አቶ ዲንጋሞ ዲዴ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነው ተሹመዋል፡፡ ምክር…

ለጤና ባለሞያዎች በተባበሩት አረብ ኢምሬትስ የሥራ ዕድል የሚያመቻች ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያውያን ጤና ባለሞያዎች በተባበሩት አረብ ኢምሬትስ የሥራ ዕድል ለማመቻቸት የሚያስችል ስምምነት መፈረሙ ተነገረ። የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን ፣የሠራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዲሁም የጤና ሚኒስቴር በተባበሩት አረብ ኢምሬትስ…

ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ ከአለም አቀፉ የአየር ትራንስፖርት ማህበር የአፍሪካና መካከለኛው ምስራቅ አካባቢ ም/ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ከአለም አቀፉ የአየር ትራንስፖርት ማህበር የአፍሪካና መካከለኛው ምስራቅ አካባቢ ምክትል ፕሬዚዳንት ካሚል አሌአዋዲህን ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው በዋናነት በኢትዮጵያ በአቪዬሽን ዘርፍ ባለው ወቅታዊና…

ከሰላም ማስከበር በተጨማሪ አርሶ አደሩ ምርታማነትን ለማሳደግ ያሳየው ተነሳሽነት ይደነቃል- የምድር ሃይል ዋና አዛዥ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሰራዊት የምድር ሃይል ዋና አዛዥና የመተከል ዞን የተቀናጀ ኮማንድ ፖስት አስተባባሪ ሌተናል ጄኔራል አስራት ዴኔሮ በፓዊ ወረዳ የአርሶ አደሩን ማሳ ጎብኝተዋል። በዚሁ ወቅት እንደገለጹት÷ በዞኑ ተከስቶ የነበረው…

አሸባሪው ቡድን ሰሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክን ለማውደም ያደረገው ሙከራ መክሸፉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ቡድን ሰሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክን በምሽግነት ለመጠቀምና ለማውደም ያደረገው ሙከራ በማኅበረሰቡና በጸጥታ ኃይሉ መክሸፉን የደባርቅ ከተማ ነዋሪዎችና የዘርፉ ባለሙያዎች ገለጹ። "ቱሪዝም ለሁለንተናዊ እድገት" በሚል መሪ ቃል የቱሪስት…

ለስድስት ኩባንያዎች የከፍተኛ ማዕድን ምርት ፈቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለስድስት ኩባንያዎች የከፍተኛ ማዕድን ምርት ፈቃድ መሰጠቱን የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ስምምነቱን የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ እና የኩባንያዎቹ ስራ አስኪያዎች ተፈራርመዋል፡፡ ኩባንያዎቹ ፈቃድ የተሰጣቸው…

ለኢትዮጵያ ዜጎች ደህንነትና ጥቅም መከበር አስፈላጊውን ድጋፍ እናደርጋለን- ባህሬን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ ዜጎች ደህንነትና ጥቅም መከበር አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርጉ የባህሬን የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር ሼክ ናስር ቢን አብዱለራህማን አልካልፋ ገለጹ፡፡ በባህሬን የኢትዮጵያ ቆንስላ ጽህፈት ቤት መሪ አምባሳደር…

የአማራ ብልጽግና ፓርቲ የተለያዩ ሾመቶችን ሰጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የአማራ ብልጽግና ፓርቲ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥቷል፡፡ አቶ ግርማ የሽጥላ የአማራ ብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አድርጎ ሲሾሙ÷ አቶ ሞላ መልካሙ የጽህፈት ቤቱ የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ ሆነው ተሹመዋል፡፡ በተጨማሪም አቶ ፍስሀ ደሳለኝ የአማራ…