Fana: At a Speed of Life!

ሀብታችንን በሚገባ በመጠቀም የህዝቡን ፍላጎት ለማሟላት እንሠራለን – የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳዳር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲሱ የክልሉ ምክር ቤት የተመረጡት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ በኢኮኖሚያዊ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ቀጣይ የክልሉን ህዝብ ፍላጎት ለማሟላትና ለጥያቄያቸው ምላሽ ለመስጠት የሚሰራ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ የራስን…

ጀግንነት ለኢትዮጵያውያን ሴቶች ቀድሞውንም መገለጫቸው ነው -ሜ/ጀ ጥሩዬ አሠፌ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሴቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ሜጀር ጀነራል ጥሩዬ አሠፌ ወሎ ግንባር ከሚገኙ ሴት የሠራዊት አባላት ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ በግንባሩ ያሉ ሴቶች በተልዕኮ አፈፃፀም ውስጥ ላሳዩአቸው ጥንካሬዎች…

ዋና አፈጉባኤ ወይዘሮ ሄለን ደበበ በኡፋ ምርጫ ጣቢያ ድምፅ ሰጡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ ወይዘሮ ሄለን ደበበ ለደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በክልልነት የመደራጀት ህዝበ ውሳኔ ጊንቦ ምርጫ ክልል ኡፋ ምርጫ ጣቢያ ተገኝተው ድምፅ ሰጥተዋል። ህዝበ ውሳኔው ለኢትዮጵያ…

በሀረሪ፣ በሶማሌ እና በደቡብ ክልሎች ምርጫና ህዝበ ውሳኔ በሰላም እየተካሄደ ነው- ብርቱካን ሚዴቅሳ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ፣ በሶማሌ እና በደቡብ ክልሎች እየተካሄደ ያለው ምርጫና ህዝበ ውሳኔ ሰላማዊ በሆነ መልኩ እየተካሄደ መሆኑን የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚዴቅሳ ገለጹ፡፡ ሰኔ 14 የተካሄደው ሀገራዊ ምርጫ ከሰላም እና…

ዶ/ር ይልቃል ከፍአለ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ሃላፊ የነበሩት ዶክተር ይልቃል ከፍአለ አስረስ ለክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ሆነው ተሹመዋል፡፡ የቀድሞው የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኝው ተሻገር አዲስ ለተመረጡት ርዕሰ መስተዳደር ዶክተር ይልቃል…

የሆሳዕና ከተማ ነዋሪዎች ከማለዳው 12 ሰዓት ጀምሮ ድምጽ እየሰጡ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀዲያ ዞን ሌሞ 01 ምርጫ ክልል የሴች ዱና 02 ቀበሌ ምርጫ ጣቢያ የሆሳዕና ከተማ ነዋሪዎች ከማለዳው 12 ሰዓት ጀምሮ ድምጽ በመስጠቱ ሂደት በነቂስ በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ። ድምጽ በመስጠቱ ሂደት ደሬቴድ ያነጋገራቸው ነዋሪዎችም ዲሞክራሲያዊ…

አዲሱ የአማራ ክልል መንግስት ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በ6ኛው ሃገራዊ ጠቅላላ ምርጫ ክልሉ መንግስት መመስረት የሚያስችለውን ድምፅ አግኝቷል። በዚህም በዛሬው ዕለት አዲስ መንግስት የተመሰረተ ሲሆን÷ በምስረታ ጉባኤው የክልሉን ርዕሰ መስተዳድርን ጨምሮ አስፈፃሚ አካላት ተሹመዋል። ተሰናባች የምክር…

የኢትዮጵያ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ መንግስት ዘመቻን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንስቲትዩቱ ዋና መ/ቤት ሁሉም የኢንስቲትዩቱ አመራሮችናሠራተኞች በተገኙበት የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጭ ቤተ መንግስት ዘመቻ ተቀላቅላዋል፡፡ መድረኩን የከፈቱት የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ተረፈ ዘለቀ ፥ የዓለም…

በምርጫዉ ለምትሳተፉ ሁሉ መልካም የምርጫ ቀን እመኛለሁ – ወ/ሪት ብርቱካን ሚዴቅሳ

አዲስ አበባ፣መሰከረም 20፣2014 (ኤፍ ቢሲ)በሰኔ ወር ምርጫ ባለተካሄደባቸው አካባቢዎች በዛሬው ዕለት 6ኛው ሃገራዊ ምርጫ እየተካሄደ መሆኑን ተከትሎ የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ መልካም ምኞታቸውን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ገልጸዋል፡፡ ዛሬ በሐረሪ ክልል፣ በሶማሌ…

ወ/ሮ ፋንቱ ተስፋየ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የአማራ ክልል ምክርቤት የ6ኛ ዙር መስራች ጉባኤ ዛሬ እያካሄደ ይገኛል፡፡ ምክር ቤቱ ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋየ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሆነው ሲሾሙ÷ አቶ አማረ ሰጤ ምክትል አፈ ጉባኤ ሆነው ተመርጠዋል፡፡ ወ/ሮ ወርቅሰሙ ማሞ የቀድሞዋ…