የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከስዊድን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በስልክ ተወያዩ Mekoya Hailemariam Jan 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከስዊድን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አን ሊንዲ ጋር በሁለትዮሽ እና ወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮችን በተመለከተ የስልክ ውይይት አካሂደዋል። በወቅቱም አቶ ደመቀ መኮንን መንግስት በወሰዳቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ በሀገሪቱ የሀሳብ ልዩነትን መነሻ አድርገው የሚከሰቱ ግጭቶች በሰለጠነ መንገድ ሊፈቱ ይገባል አለ Meseret Demissu Jan 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ጥር 19፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሀገሪቱ የሀሳብ ልዩነትን መነሻ አድርገው የሚከሰቱ ግጭቶችና የጦርነት አዙሪት በሰለጠነ መንገድ ሊፈቱ እንደሚገባ አስገነዘበ። የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሀገራዊ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ…
የዜና ቪዲዮዎች የማዕድን ዘርፉ የሰው ሃብት ልማት Amare Asrat Jan 27, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=li2P-alvRjk
የሀገር ውስጥ ዜና በምዕራብ ሸዋ ዞን 21 የሸኔ አባላት በሰላም ለመንግስት እጃቸውን ሰጡ Meseret Demissu Jan 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2014( ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ሜታ ወረዳ 21 የሽብር ቡድኑ ሸኔ አባላት በሰላም ለመንግስት እጃቸውን ሰጥተዋል። አባላቱ የሽብር ቡድኑ ሸኔ ሀገርን ለማፍረስ እየፈጸመ ያለውን ጥቃት በመቃወም ነው በሰላም እጃቸውን ለመንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጉዳዮች ላይ መፍትሄ ለመስጠት የሚያግዝ አገር አቀፍ ጥናት ላይ ውይይት ተካሄደ Meseret Demissu Jan 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጉዳዮች ላይ ለሚነሱ ጥያቄዎች መፍትሄ ለመስጠት የሚያግዝ አገር አቀፍ ጥናት ላይ ውይይት ተካሄደ። የኮሚሽኑ ምክትል ኮሚሽነር ኡስታስ አቡበከር አህመድ ፥ የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጥያቄዎችን…
ቴክ የጤናውን ዘርፍ ለማገዝ የተሰራው የትራፊክ ማኔጅመንት ሞባይል መተግበሪያ የ “ሁዋዌ ቴክ ፎር ጉድ” ውድድር አሸናፊ ሆነ Meseret Demissu Jan 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ጥር 19፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦንላይን በተካሄደው ምርጫ አብላጫ ድምፅ በማግኘት የመጀመሪያውን የሁዋዌ “Tech4Good” ውድድር “Are U OK?” በሚል መጠሪያ የተወዳደረው የታይላንድ ቡድን ማሸነፉን ኩባንያው አስታውቋል፡፡ አሸናፊው የታይላንድ ቡድን የአንደኛነት ደረጃን…
የሀገር ውስጥ ዜና የህብረቱ ጉባኤ በመዲናችን መካሄድ አፍሪካውያን በኢትዮጵያ ላይ ያላቸው እምነት ዛሬም ጽኑ መሆኑን እንደሚያሳይ ምሁራን ተናገሩ Meseret Demissu Jan 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በመዲናችን እንዲካሄድ መወሰናቸው የአፍሪካ ሀገራት በኢትዮጵያ ላይ ያላቸው እምነት ዛሬም ጽኑ መሆኑን ያሳዩበት ነው ሲሉ ምሁራን ገለጹ፡፡ የአፍሪካ መዲና ጭምር በሆነችው በአዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋሊኮማ አሸባሪው ህወሓት ዓለም አቀፍ ህግን፥ ሃይማኖታዊና ባህላዊ እሴቶችን በመጣስ ንፁሃንን ጭካኔ በተሞላበት መንገድ ጨፍጭፏል – ጥናት Meseret Demissu Jan 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በጋሊኮማ አሸባሪው ህወሓት ዓለም አቀፍ ሰብዓዊ ድንጋጌዎችን በጣሰ መልኩ በንፁሃን ህፃናት፣ በሴቶችና አዛውንቶች ላይ ጭካኔ በተሞላበት መንገድ ሃይማኖታዊና ባህላዊ እሴቶች በመጣስ የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ ማካሄዱን በጥናት…
የሀገር ውስጥ ዜና ህገ-ወጥ የጦር መሣሪያ አዘዋዋሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ Meseret Demissu Jan 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ጥር 19፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ሦስት ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ አዘዋዋሪዎች 5 ሺህ 610 የክላሽ ጥይት ከባሕርዳር ከተማ ወደ አዲስ አበባ ለማዘዋወር ሲሞክሩ በቁጥጥር ሥር ዋሉ፡፡ ሦቱት ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ አዘዋዋሪዎች፥ መነሻውን ከአማራ ክልል ባህርዳር ልዩ ዞን…