Fana: At a Speed of Life!

ዶ/ር እሌኒ ገብረመድህን የተመድ የልማት ፕሮግራም የአፍሪካ ዋና የፈጠራ ስራ ኃላፊ በመሆን ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የኢሴክስ መስራች ዶክተር እሌኒ ገብረመድህን የተመድ የልማት ፕሮግራም (ዩ ኤን ዲ ፒ) የአፍሪካ ዋና የፈጠራ ስራ ኃላፊ በመሆን ተሾሙ፡፡ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ድርጅትን (ኢ.ሲ.ኤክስ) እንዲሁም ብሉ ሙን የተሰኙ ተቋማትን በመመስረት…

ዶ/ር ሊያ ታደሰ ከአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የተመራው ልዑክ ከአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገርና ከሌሌች የክልሉ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ፡፡ ልዑኩ በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን የህወሃት የጥፋት ቡድን ባደረሰው ጉዳት…

በክልሉ የመስቀል በዓል ሃይማኖታዊ እና ባህላዊ ትውፊቱን ጠብቆ ተከናውኗል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል በዓል በሁሉም የክልላችን አካባቢዎች ሃይማኖታዊ ትውፊቱን ጠብቆ በሰላም ተጠናቋል ሲሉ የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ግዛቸው ሙሉነህ አስታወቁ፡፡ ዳይሬክተሩ የጸጥታ አካላት፣…

የመስቀል በዓል በሰላም መጠናቀቁን የጎንደር ከተማ ፖሊስ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ የመስቀል በዓል በሰላም መጠናቀቁን የጎንደር ከተማ አስተዳደር ፓሊስ መምሪያ ኃላፊ ኮማንደር አየልኝ ታክሎ አስታዋቁ፡፡ ዛሬ በጎንደር ከተማ የተከበረው የመስቀል በዓል በሰላም መጠናቀቁን ኮማንደሩ ለፋና…

በመዲናዋ ነገ አዲስ አስተዳደር ይመሠረታል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ የአዲስ አበባ ከተማ  አዲስ አስተዳደር ይመሠርታል፡፡ በዚሁ መሠረት መስከረም 18 ቀን 2014 ዓ.ም በመዲናዋ የህዝብ ይሁንታ ያገኘው አዲሱ መግሥት እንደሚመሠረት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕሬስ ሴክሬታሪያት…

የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍጻሜ ውድድር በደማቅ ሥነስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ድምጻዊ አህመድ ሁሴን 1ኛ በመውጣት የ1 ሚሊየን ብር አሸነፊ ሆኗል፡፡ ዝነኛው አቀናባሪ ካሙዙ ካሳ የፋና የክብር እና የዕውቅና ሽልማት አግኝቷል። በ2013 በ 4 ምዕራፎች ሲካሄድ የነበረው የፋና ላምሮት…

አህመድ ሁሴን 1 ሚሊየን ብር የሚያስገኘውን የፋና ላምሮት የድምፃውያን የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ቴሌቪዥን በፋና ላምሮት ፕሮግራም በሚያካሂደው የድምፃውያን ውድድር 1 ሚሊየን ብርና የክብር ዋንጫ የሚያስገኘውን የ8ኛው ምዕራፍ የአሸናፊዎች አሸናፊ የማጠቃለያ ውድድር አህመድ ሁሴን (ማንጁስ) አሸናፊ ሆኗል፡፡ ዛሬ በተካሄደው…

የደቡብ ጎንደር እና ሰሜን ወሎ ዞኖች አመራሮች በጋይንት ግንባር የመስቀል በዓልን አከበሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ጎንደር ዞን እና ሰሜን ወሎ ዞን አመራሮች በግዳጅ ከሚገኙ የሰራዊት አባላት ጋር በጋይንት ግንባር የመስቀል በዓልን አከበሩ፡፡ ከመከላከያ ሰራዊቱ፣ ከልዩ ሀይል አባላት፣ ከፋኖ እና ሚሊሻ ጋር በመሆን ነው በዓሉን በጋይት…

ጁንታውን ከሃገሬ ምድር ሳላፀዳ የትም አልሄድም – አስር አለቃ ገቢያነሽ ደባልቄ

አዲ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በህውሓት የሽብር ቡድን ሞታለች ተብላ የሐሰት ፕሮፓጋንዳ ሲነዛባት የነበረችው ምክትል አስር አለቃ ገቢያነሽ ደባልቄ ጉዞየን አልጨረስኩም አለች፡፡ በጋይንት ግንባር የመስቀል በዓልን ከሰራዊቱ ጋር ስታከብር ደጀን ለሆነው ለኢትዮጵያ ህዝብ…

የአፋር ክልል መስከረም 20/2014 አዲስ መንግስት ይመሰረታል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል መንግስት መስከረም 20/2014 ዓ.ም አዲሱን መንግስት እንደሚመሰርት የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አሚና ሴኮ ገለፁ፡፡ በ6ኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ ለክልል ምክር ቤት ተወዳድረው ድምፅ ያገኙ አባላት የ6ኛ የስራ…