Fana: At a Speed of Life!

በገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ የተመራ የልዑካን ቡድን በሳዑዲ ጉብኝት እያደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ጥር 19፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ የተመራ የልዑካን ቡድን ከትናንት ጀምሮ በሳዑዲ አረቢያ ጉብኝት በማድረግ ላይ ይገኛል። የልዑካን ቡድኑ በሳዑዲ ቆይታው በሁለቱ አገራት የጋራ ጉዳዮች እና በዜጎች አያያዝ እንዲሁም በእስር ቤት ያሉ…

ኤፍ ኤች ኢትዮጵያ የተባለው ግብረ ሰናይ ድርጅት በአማራ ክልል  የ6 ቢሊዮን ብር ፕሮጀክቶች ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኤፍ ኤች ኢትዮጵያ የተባለው ግብረ ሰናይ ድርጅት በአሜሪካው ተራድኦ ድርጅት እገዛ በአማራ ክልል ለአምስት ዓመታት የሚቆይ የ6 ቢሊዮን ብር ፕሮጀክቶች ከፈፃሚ አካላት ጋር ተፈራረመ። ድርጅቱ ባለፉት አምስት ዓመታት በነበረው ፕሮግራም በተለያዩ ዘርፎች…

35ኛው የህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ  በሰላም እንዲጠናቀቅ የጋራ ግብረ ኃይሉ በቂ ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ጥር 19፣2014(ኤፍ ቢሲ) 35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤና 40ኛው የህብረቱ ስራ አስፈፃሚ ስብሰባ በሰላም_እንዲጠናቀቅ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል ዝግጅቱን አጠናቆ ወደ ስምሪት መግባቱን ገልጿል። በኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ…

የአምባሳደሮች ሹመት ሙያዊ ብቃት እና ሀገራዊ ለውጥን መሰረት ያደረገ ነው – አምባሳደር ዲና

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ትናንት ለአምባሳደሮች የተሰጠው ሹመት የግለሰሰቦቹ ሙያዊ ብቃትና ክህሎት እንዲሁም ሀገራዊ ለውጥን መሰረት ያደረገ ነው ሲሉ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ዛሬ ለጋዜጠኞች…

በቦረና ዞን ያበሎ ወረዳ 10 ሚሊየን ብር የሚገመት አደንዛዥ ዕፅ እንዲወገድ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦረና ዞን ያበሎ ወረዳ ከ800 ኪሎ ግራም በላይ የሆነ እና ግምቱ ከ10 ሚሊየን ብር በላይ የሚልቅ አደንዛዥ ዕፅ እንዲወገድ ተደረገ፡፡ በማቃጠል እንዲወገድ የተደረገው አደንዛዥ ዕፅ በተለያዩ ጊዜያት በቁጥጥር ስር የዋለ እንደሆነም ነው የወረዳው…

በአሸባሪው የህወሓት ወራሪ ቡድን ከወደሙ 87 ኢንዱስትሪዎች መካከል 27ቱ ሥራ መጀመራቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ጥር 19፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በአሸባሪው የህወሓት ወራሪ ቡድን ከወደሙ ኢንዱስትሪዎች መካከል 27ቱ ማምረት መጀመራቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ገልጸዋል፡፡ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እና የክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ የሥራ ኃላፊዎች አሸባሪው…

በሀገር አቀፍ ደረጃ 40 ሚሊየን ዜጎችን የጤና መድን ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል-የጤና መድን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ 40 ሚሊየን ዜጎችን የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድን አገልግሎት ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የኢትዮጵያ ጤና መድህን አገልግሎት ገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ ከ52 ሚሊየን የሚልቁ ዜጎችን የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድን…

በደቡብ ክልል ህገወጥ ተግባር ፈጽመዋል የተባሉ ከ29 ሺህ በላይ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ህገወጥ ተግባር ፈጽመዋል የተባሉ ከ29 ሺህ በላይ ነጋዴዎች ላይ ህጋዊ እርምጃ መውሰዱን የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ÷ የንግድ ስራዓቱን ለማዘመንና የሸማቾችን…

በዲጂታል ቴክኖሎጂ ዘርፍ የተሰማሩ ማህበራት እውቅና አግኝተው ወደ ስራ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ጥር 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የዲጂታል ኢኮኖሚ ለመገንባት ያግዛሉ የተባሉ የዲጂታል ቴክኖሎጂ ዘርፍ ማህበራት እውቅና አግኝተው ወደ ስራ ገቡ። በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እገዛ የተቋቋሙት ማህበራቱ÷ የኢትዮጵያ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን…