Fana: At a Speed of Life!

ወደ ትግራይ የሚገባውን የሰብዓዊ ድጋፍ ህወሓት ሙሉ በሙሉ አግዷል – አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ

አዲስ አበባ፣ ጥር19፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በቅርብ ጊዜ በአፋር ክልል በከፈተው ጥቃት ከ200 ሺህ በላይ ሰዎች መፈናቀላቸውን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ሙሉ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ገለጹ፡፡ አሸባሪው የህወሓት ቡድን አሰቃቂ ጥቃት የፈጸመባቸው…

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከተለያዩ አካባቢዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶ ድጋፍ እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከተለያዩ አካባቢዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶ ድጋፍ እያደረጉ መሆኑን የዞኑ አስተዳደር አስታወቀ። በዞኑ 40 ሺህ ተፈናቃዮች አሸባሪው የህወሃት ቡድን በፈጠረው ጦርነት ምክንያት ከቀያቸው ተፈናቅለው…

ፍትህ ሚኒስቴር ሀሰተኛ መንግስታዊ ሰነዶችን በማዘጋጀት ለግል ጥቅም አውለዋል በተባሉ ሁለት ግለሰቦች ላይ ክስ መሰረተ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 19፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፍትህ ሚኒስቴር ሀሰተኛ መንግስታዊ ሰነዶችን በማዘጋጀትና በመገልገል በጉምሩክ ኮሚሽን የተወረሰ ንብረትን በማውጣት ለግል ጥቅም አውለዋል የተባሉ ሁለት ግለሰቦች ላይ የሙስና ወንጀል ክስ መሰረተ፡፡ እንደ ዐቃቤ ህግ…

የሐረሪ ክልል ለተፈናቀሉ ዜጎች 7 ሚሊየን ብር የሚገመት የገንዘብና የአይነት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ጥር 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል አሸባሪው ህወሓት በአማራ ክልል በከፈተው ጦርነት ለተፈናቀሉ ዜጎች 7 ሚሊየን ብር የሚገመት የገንዘብና የዓይነት ድጋፍ አደረገ። የክልሉ መንግስት ለአማራ ክልል ያደረገው ድጋፍ 5 ሚሊየን ብር የገንዘብ እና 2…

አሸባሪው ህወሓት ከ3 ሺህ በላይ የኅብረት ሥራ ማኅበራትና ዩኒየኖች ላይ ዘረፋና ውድመት አድርሷል

ያሉት አዲስ አበባ ፣ጥር 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል አሸባሪው የህወሓት ቡድን 3 ሺህ 228 የኅብረት ሥራ ማኅበራትንና ዩኒየኖችን መዝረፉንና ማውደሙን የክልሉ የኀብረት ሥራ ማኀበራት ማስፋፊያ ኮሚሽን አስታወቀ። በድኑ በህዝብ ሐብትና ንብረት ላይ ያደረሰው ዘረፋና ውድመት…

በአፋር ክልል ከግማሽ ሚሊየን በላይ ህዝብ  የሚጠቀምባቸው  የጤና ተቋማት ወድመዋል- የክልሉ ጤና ቢሮ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  በአፋር ክልል ከግማሽ ሚሊየን በላይ የሚሆን ህዝብ ይጠቀምባቸው የነበሩ የጤና ተቋማት መውደማቸውን የክልሉ ጤና ቢሮ ገለጸ። የአሸባሪው ቡድን በአፋር ክልል አካሂዶት በነበረው ወረራ 14 ወረዳዎችን ያካለለ  ጥቃትና ጉዳት አድርሷል። በዚህም…

የህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ ኢትዮጵያ ፈተናዎቿን በድል ተሻግራ ችግሯን በራሷ ፈታ ወደፊት የቀጠለች መሆኑን የምናሳይበት ነው – መንግስት

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሚካሄደው 35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ኢትዮጵያ ፈተናዎቿን በድል ተሻግራ በቁርጥ ቀን ልጆቿ ችግሯን በራሷ ፈታ ወደፊት የቀጠለች መሆኑን የምናሳይበት መሆኑን የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ።  …

በባቢሌ ከተማ ከ4 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የተለያዩ የኮትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ባቢሌ ከተማ ከ4 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የተለያዩ የኮትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን የዞኑ ፖሊስ ኮሚሽን ገለጹ፡፡ በኮሚሽኑ የኮሙዩኒኬሽንና ሚዲያ ዲቪዥን አስተባባሪ ኢንስፔክተር ቶሎሳ ጐሹ በተለይ ለፋና ብሮድካስቲንግ…