Fana: At a Speed of Life!

ጃይካ ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን የልማት ትብብር አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ የጃፓን ዓለም አቀፍ የትብብር ኤጀንሲ (ጃይካ) ምክትል ፕሬዚዳንት ከሆኑት አንዶ ናኦኪን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በዚሁ ወቅት ጃይካ ለኢትዮጵያ የልማት ሥራ ከፍተኛ አስተዋፅዖ ማበርከቱን ያነሱት…

የኢትዮጵያ አየር መንገድና የኢትሃድ አየር መንገድ በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የኢትሃድ አየር መንገድ የአየር ትራንስፖርት ትስስራቸውን ማጠናከር የሚያስችል ስምምነት ዛሬ በአዲስ አበባ ተፈራርመዋል። ስትራቴጂያዊ ስምምነቱን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው እና…

የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት የተዳራደሪ ቡድን ስብሰባ በጄኔቫ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 5ኛው የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ድርድር የስራ ቡድን አባላት ስብሰባ በስዊዘርላንድ ጄኔቫ መካሄድ ጀምሯል:: የኢትዮጵያ ዋና ተደራዳሪ ቡድን መሪ የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷…

ጅቡቲ ለኢትዮጵያ ኮሚዩኒቲ ትምህርት ቤት የመስሪያ ቦታ አበረከተች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጅቡቲ መንግስት በሀገሪቱ ለሚገነባው የኢትዮጵያ ኮሚዩኒቲ ትምህርት ቤት መስሪያ የሚሆን አራት ሄክታር መሬት በስጦታ አበርክቷል። በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ፥ የመሬት ስጦታው የኢትዮጵያ እና ጅቡቲ መልካም ወዳጅነት ማሳያ መሆኑን…

ኢትዮጵያ ህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመከላከል ከሳዑዲ ጋር እንደምትሰራ ገለፀች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአዲስ አበባ እና በሪያድ መካከል የሚደረጉ ህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውሮችን ለመከላከል ከሳዑዲ አረቢያ ጋር በትብብር እንደምትሰራ ገለፀች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር ) ከሳዑዲ አረቢያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…

ሙያተኛንና ከፊል ሙያተኛን ወደ ሳዑዲ ለመላክ የሚያስችለው ስምምነት እንዲፈረም ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሙያተኛንና ከፊል ሙያተኛ ኢትዮጵያውያንን ወደ ሳዑዲ አረቢያ ለመላክ የሚያስችለው ስምምነት እንዲፈረም በሳዑዲ አረቢያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሙክታር ከድር (ዶ/ር) ጠየቁ። አምባሳደር ሙክታር ከድር (ዶ/ር) ከሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…

የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል በሶማሊያ ለማኅበራዊ ችግር ተጋላጭ የሕብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ ሕብረት የሰላም ማስከበር ተልዕኮ በሶማሊያ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል የረመዳን ጾምን ምክንያት በማድረግ ለማኅበራዊ ችግር ተጋላጭ የሕብረተሰብ ክፍሎች የምግብ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉ የተደረገው በደቡባዊ ሶማሊያ ጌዶ…

በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በዘርፉ ይስተዋሉ የነበሩ ችግሮችን ማስተካከል ተችሏል – ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በኢኮኖሚው ዘርፍ ይስተዋሉ የነበሩ ችግሮችን ማስተካከል መቻሉን የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አዘጋጅነት በኢኮኖሚ ዘርፍ ከሕብረተሰቡ ለቀረቡ…

የትምህርት ዘርፍ ሪፎርም ዓላማ ህፃናት ጥራት ያለው ትምህርት እንዲደርሳቸው ማድረግ ነው – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ዘርፍ ሪፎርም ዓላማ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ህፃናት ጥራት ያለው ትምህርት እንዲደርሳቸው ማድረግ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተናገሩ። ሚኒስትሩ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ከህብረተሰቡ የተነሱ ጥያቄዎችን ለመመለስ…