የሀገር ውስጥ ዜና ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ከብራዚል አምባሳደር ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Mar 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የብራዚል አምባሳደር ዣንዲር ፌሔይራ ዶስ ሳንቶስ ጋር ተወያይተዋል። ውይይታቸውም በግብርና ልማት ትብብር በሁለቱ ሀገራት መካከል እየተከናወኑ ያሉ ሥራዎችና በቀጣይ የሚከናወኑ ሥራዎች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ክልሉ የተመረቱለትን ሃምሳ ዋይ ቲኦ ትራክተሮች፣ ማረሻና መከስከሻዎች ለመረከብ ያለመ ምክክር አደረገ ዮሐንስ ደርበው Mar 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ እና ሶማሌ ክልል በግብርና መሣሪያዎች አቅርቦት ላይ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ውይይት አካሄዱ፡፡ በውይይቱ ላይ የኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ እና የሶማሌ ክልል ርዕሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መሥተዳድር ምክር ቤት የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ ዮሐንስ ደርበው Mar 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መሥተዳድር ምክር ቤት ባካሄደው 20ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎቸ ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል። የኢንቨስትመንት አሥተዳደርን ለማስፈፀም በወጣ ደንብ፣ ለሕዝብ ጥቅም ሲባል የመሬት ይዞታ ሲለቀቅ የሚከፈል ካሳ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በ2ኛው የዓለም ጦርነት የብሪታኒያ አውሮፕላን አብራሪ የነበሩት ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ ዮሐንስ ደርበው Mar 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሁለተኛው የዓለም ጦርነት የብሪታኒያ ጦር አውሮፕላን አብራሪ የነበሩት ጆን ፓዲ ሄሚንግዌይ በ105 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ የዩናይትድ ኪንግደም ሮያል አየር ኃይል እንዳስታወቀው፤ ሄሚንግዌይ በፈረንጆቹ 1940 ብሪታኒያን ከናዚ ጥቃት…
ቢዝነስ ከጌጣጌጥ ማዕድናት የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው Adimasu Aragawu Mar 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጌጣጌጥ ማዕድናትን መረጃ በማጥናትና በማዘመን ከዘርፉ የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የማዕድን ሚኒስቴር ገለጸ። የማዕድን ሚኒስቴር እና የማዕድን ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት የኦፓል ማዕድን አቅርቦትና ግብይትን ቁልፍ…
ቢዝነስ የአሮሚያ ክልል 72 ቢሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ ባላሃብቶች የመስሪያ ቦታ አስተላለፈ Adimasu Aragawu Mar 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል የኢንቨስትመንት ቦርድ 72 ቢሊየን ብር ላስመዘገቡ ከ2 ሺህ 500 በላይ ባለሃብቶች የመስሪያ ቦታ አስተላልፏል። ቦርዱ በዛሬው ዕለት ባካሄደው ስብሰባ÷ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ባለሃብቶች እንዲሁም ግንባር ቀደም የሆኑ አርሶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ 27 ሚሊየን ኩንታል ምርት ይጠበቃል Yonas Getnet Mar 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2ኛ ዙር መስኖና በበልግ 103 ሺህ ሄክታር ማሳ በማልማት ወደ 27 ሚሊየን ኩንታል ምርት እንደሚጠበቅ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል አስታወቀ። በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) የተመራ ቡድን በካፋ ዞን ጨና ወረዳ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሽከርካሪ ማሰልጠኛ ተቋማት ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ተጠየቁ ዮሐንስ ደርበው Mar 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሽከርካሪ ማሰልጠኛ ተቋማት ዕጩ አሽከርካሪ ስልጠና በአግባቡ እንዲከናወን ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን አሳሰበ። ባለሥልጣኑ ከአሽከርካሪ ማሰልጠኛ ተቋማት አመራሮችና ባለንብረቶች ጋር ብቁ አሽከርካሪ…
ቴክ ሀሰተኛ የማኅበራዊ ሚዲያ አካውንቶችን ለመለየት የሚያስችሉ ምልክቶች Adimasu Aragawu Mar 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማኅበራዊ ድረ-ገጾች ላይ ከ4 እስከ 6 በመቶ የሚሆኑ አካውንቶች ሀሰተኛ እንደሆኑ መረጃዎች ያሳያሉ። በተለይ የቴክኖሎጂ እውቀት ለሌላቸው ሰዎች ሀሰተኛ አካውንቶችን ለመለየት ከባድ ሊሆን እንደሚችልም ይገለፃል።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሱዳን የሰላም ሂደት የልዩ ልዑኮች ፎረም ውይይት እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Mar 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) የሱዳን የሰላም ሂደት ልዩ ልዑኮች ፎረም ስብሰባውን ዛሬ በአዲስ አበባ እያካሄደ ይገኛል፡፡ የኢጋድ ዋና ፀሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) በዚሁ ወቅት ልዩ ተወካዮቹ ለሱዳን…