Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ ፈተናዎቿን ማለፍ የምትችለው ኪነጥበብን መጠቀም ስችል ነው – ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ፈተናዎቿን ማለፍ የምትችለው ኪነ ጥበብን መጠቀም ስችል ነው አሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ዘርፍ አማካሪ ሚኒስትር ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት። የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ከነሐሴ 28 እስከ 30 ቀን 2017 የሚቆይ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለ1 ሺህ 500ኛው የመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል። እንኳን ለ1 ሺህ 500ኛው…

በአማራ ክልል የቀድሞ ታጣቂዎችን በዘላቂነት ለማቋቋም …

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ የቀድሞ ታጣቂዎችን በዘላቂነት ማቋቋም የሚያስችል ምክር ቤት በማዋቀር በትኩረት እየተሰራ ነው አለ። የቢሮው ኃላፊ እሸቱ የሱፍ (ዶ/ር) እንዳሉት፤ የቀድሞ ታጣቂዎቹ የሰላም አማራጭን…

የአዲስ አበባ ከተማ የገበያ ማዕከላት የንግድ ኤግዚቢሽን እና ባዛር ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ የገበያ ማዕከላት የንግድ ኤግዚቢሽን እና ባዛር በአራት ኪሎ ባሻ ወልዴ ችሎትና አፍሪካ ሕብረት በሚገኙት ማዕከላት በዛሬው ዕለት ተከፍቷል። ኤግዚቢሽንና ባዛሩን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጨምሮ…

አስከፊ የሆነውን የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖ ለመዋጋት የለውጥ ርምጃ ያስፈልጋል – ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አስከፊ የሆነውን የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖ ለመዋጋት አስቸኳይ የለውጥ ርምጃ ያስፈልጋል አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ። ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፣ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሞሐመድ አሊ ዩሱፍ…

2ኛው ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ሳምንት በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ሳምንት በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል መካሄድ ጀምሯል። በመክፈቻ ሥነ ሥስርዓቱ ላይ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፣ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ…

የቻይና አዳዲስ የጦር መሳሪያዎች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቻይና ጦር በዛሬው እለት ባቀረበው ወታደራዊ ትርኢት አዳዲስ የጦር መሳሪያዎችን ይፋ አድርጓል። የቻይና 80ኛ ዓመት የድል በዓል በተለያዩ ወታደራዊ ትርኢቶች እየተከበረ ይገኛል። በትርኢቱ ላይ የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ፣ የሩሲያ…

ፈተናዎችን በመቋቋም በሁሉም ዘርፎች ስኬቶች ተመዝግበዋል – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ ፈተናዎችን በመቋቋም በሁሉም ዘርፎች ስኬቶች አስመዝግባለች አሉ። ሚኒስትሩ የ2017 በጀት ዓመት አበይት የመንግስት ክንውኖችን እንዲሁም የሚቀጥለው ዓመት ተስፋዎችን…

ስትሮክ ፋውንዴሽን የህክምና ማዕከል እንዲገነባ ድጋፍ ይደረጋል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የኢትዮጵያ ስትሮክ ፋውንዴሽን የተሟላ የስትሮክ ህክምና ማዕከል እንዲገነባ አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል አሉ። ፋውንዴሽኑ የተሟላ የስትሮክ ሕክምና ማዕከል ለመገንባት ፍላጎት እንዳለው አስታውቋል።…

ፕሬዚዳንት ሺ ፍትሃዊ የዓለም አቀፍ አስተዳደር ስርዓት እንዲኖር ሀገራት በጋራ እንዲሰሩ ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ሀገራት የበለጠ ፍትሃዊ የሆነ የዓለም አቀፍ አስተዳደር ስርዓት እንዲኖር በጋራ እንዲሰሩ ጥሪ አቅርበዋል። ፕሬዚዳንቱ ይህን ያሉት በሰሜን ቻይና በምትገኘው በቲያንጂን ከተማ በተካሄደው የሻንጋይ የትብብር ድርጅት…