ታሪክ የምንሻማ ሳንሆን ታሪክ የምንሰራ ትውልድ መሆናችንን መገንዘብ ያስፈልጋል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ታሪክ የምንሻማ ሳንሆን ታሪክ የምንሰራ ትውልድ መሆናችንን መገንዘብ ያስፈልጋል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ "የጉባ ላይ ወግ" በተሰኘ ልዩ ቃለ ምልልስ ላይ ባደረጉት ቆይታ፥ አባቶቻችን በዓባይ ወንዝ ላይ…