Fana: At a Speed of Life!

የመዲናዋ ሆቴሎች ዝግጅት በቀጣይ ለሚካሄዱ ዓለም አቀፍ ጉባዔዎች …

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሆቴሎች በአዲስ አበባ በመጪው ጳጉሜን እና መስከርም ወር ለሚካሄዱ አህጉር እና ዓለም አቀፍ ጉባዔዎች አስፈላጊውን ዝግጅት እያደረጉ ነው አለ የአዲስ አበባ ሆቴል ባለቤቶች ማህበር ፡፡ የተባበሩት መንግስታት የአየር ንብረት ለውጥ ሳምንት፣ 2ኛው…

ዩክሬን በሩሲያው የኩርስክ ኒውክሌር ጣቢያ የፈፀመቸው ጥቃትና የሞስኮ ክስ…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዩክሬን በኩርስክ ግዛት በሚገኘው የኒውክሌር ጣቢያ ላይ በሰው አልባ አውሮፕላኖች በፈፀመችው ጥቃት ዓለም አቀፍ የኒውክሌር ኃይል ስምምነቶችን ጥሳለች ስትል ሩሲያ ከሰሰች። ዩክሬን ጥቃቱን የፈፀመችው 34ኛ ዓመት የነጻነት በዓሏን እያከበረች…

የጌደብ ወንዝ ድልድይ ለተሽከርካሪ ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከደብረ ማርቆስ - ባሕርዳር በሚወስደው መንገድ የሚገኘው የጌደብ ወንዝ ድልድይ  ለተሽከርካሪ ክፍት  ተደርጓል አለ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር፡፡ አስተዳደሩ ለፋና ዲጂታል እንደገለጸው ÷ በጎርፍ ጉዳት ደርሶበት የነበረውን የጌደብ ወንዝ…

 ያለውን ፀጋ አሟጦ በመጠቀም ከድህነት ለመውጣት መትጋት ይገባል – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ያለውን ፀጋ አሟጦ መጠቀም በሚያስችል ስትራቴጂ በመመራት ከድህነት ለመውጣት መትጋት ይገባል አሉ። የክልሉ የ25 ዓመት አሻጋሪ የዘላቂ ልማት ፍኖተ ካርታ እና የ5 ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ ላይ ለስምንት…

በአንጎለላና ጠራ ወረዳ በደረሰ የመኪና አደጋ የ2 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አንጎለላና ጠራ ወረዳ በደረሰ የመኪና አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አልፏል። አደጋው የደረሰው 19 ተሳፋሪዎችን ጭኖ ከደብረብርሀን ወደ አዲስ አበባ ከተማ ሲጓዝ የነበረ በተለምዶ ሀይሩፍ በሚል የሚታወቀው አነስተኛ…

ከኢትዮጵያ በተለያዩ ምክንያቶች የወጡ ቅርሶችን ለማስመለስ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከኢትዮጵያ በተለያዩ ምክንያቶች የወጡ ቅርሶችን ለማስመለስ በልዩ ትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን አስታውቋል። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አበባው አያሌው (ረ/ፕ) እንዳሉት፥ በተለያዩ ተቋማትና ግለሰቦች እጅ የሚገኙ ቅርሶችን…

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ይካሄዳሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ቀጥሎ ሲካሄድ ሶስት ጨዋታዎች ይከናወናሉ። ሊጉን በሽንፈት የጀመሩት ማንቼስተር ዩናይትዶች የውድድር ዓመቱን የመጀመሪያ ድል እያለሙ ዛሬ ምሽት 12:30 ላይ በክራቨን ኮቴጅ ፉልሃምን…

አርሰናል ኤዜን ማስፈረሙን ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አርሰናል እንግሊዛዊውን የአጥቂ አማካይ ኤቤሬቺ ኤዜ ከክሪስታል ፓላስ ማዘዋወሩን ይፋ አድርጓል። መድፈኞቹ የ27 ዓመቱን ተጫዋች በ67 ነጥብ 5 ሚሊየን ፓውንድ የዝውውር ዋጋ ነው የግላቸው ያደረጉት፡፡ ተጫዋቹን ለማስፈረም ጫፍ ደርሰው…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለማዕድን ዘርፍ ርዕይ መሳካት ዐቢይ ሚና እንዳለው እያስመሰከረ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለማዕድን ዘርፍ ርዕይ መሳካት ዐቢይ ሚና እንዳለው እያስመሰከረ ይገኛል አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በክልሉ የሚገኘውን የኩርሙክ ዘመናዊ የወርቅ ፋብሪካና በአሶሳ ከተማ የተከናወኑ…

የጌደብ ወንዝ ድልድይ ነገ ለተሽከርካሪ ክፍት ይሆናል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከደብረ ማርቆስ - ባሕርዳር በሚወስደው መንገድ የሚገኘው የጌደብ ወንዝ ድልድይ በነገው ዕለት ለተሽከርካሪ ክፍት ይደረጋል አለ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር፡፡ አስተዳደሩ ለፋና ዲጂታል እንደገለጸው ÷ በጎርፍ ጉዳት ደርሶበት የነበረውን የጌደብ…