Fana: At a Speed of Life!

1 ሺህ 155 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ ዜጎችን ወደ ሀገራቸው የመመለስ ስራ መቀጠሉን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በዚህ መሰረትም ከሕዳር 4 እስከ ሕዳር 27 ቀን 2017 ድረስ 1 ሺህ 155…

የኢትዮጵያና ፓኪስታን ሕዝቦች ጥልቅ የባሕልና የመንፈስ ትስስር አላቸው – አምባሳደር ጀማል በከር

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ-ፓኪስታን የወንድማማችነት በዓል ኢስላም አባድ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ተከብሯል፡፡ በመርሐ ግብሩ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ወዳጅነትና ወንድማማችነት ለማጠናከር ከፍተኛ አስተዋፅኦ ላበረከቱ ግለሰቦች እውቅና መሰጠቱ ተመላክቷል፡፡…

አብርሃም በላይ (ዶ/ር) የወይቦ መስኖ ልማት ፕሮጀክት ግንባታ ሒደትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) በወላይታ ዞን የወይቦ መስኖ ልማት ፕሮጀክት ግንባታ ያለበትን ደረጃ ተመልክተዋል። የወይቦ መስኖ ፕሮጀክት የሚገነባው በቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ሲሆን÷ የመስኖ መሰረተ ልማቱ የቦሎሶ ሶሬ እና…

ተቋሙ በአለም ተፎካካሪቱን ለማጠናከር ብቁ ባለሙያዎችን በማፍራት አይነተኛ ሚና እየተጫወተ ነው-ዓለሙ ስሜ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ በአለም አቀፍ ደረጃ ተፎካካሪቱን ለማጠናከር ብቁ ባለሙያዎችን በማፍራት አይነተኛ ሚና እየተጫወተ ይገኛል ሲሉ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ …

የምስራቅ አፍሪካ የባህልና ጥበባት ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ‘ጥበብና ባህል ለቀጣናዊ ትብብር’ በሚል መሪ ሀሳብ የምስራቅ አፍሪካ የባህልና ጥበባት ፌስቲቫል ከጥር 15 እስከ 20 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ፌስቲቫሉን አስመልክቶ ተቀማጭነታቸው…

የሰላም አማራጭን መቀበል አዋቂነት ነው- ጃል ሰኚ ነጋሳ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰላም አማራጭን መቀበል ብልህነትና አዋቂነት መሆኑን በመገንዘብ በጫካ የሚገኙ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት አባላት የመንግሥትን ጥሪ እንዲቀበሉ የሠራዊቱ የቀድሞ ከፍተኛ አመራር ጃል ሰኚ ነጋሳ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ጃል ሰኚ ነጋሳ ለመገናኛ ብዙኃን በሰጡት…

የብሪክስ ፊልም ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ የመጀመሪያው የብሪክስ ፊልም ፌስቲቫል ማስጀመሪያ የሆነው የኢትዮ-ቻይና የፊልምና ቴሌቪዥን ፌስቲቫል በመጪው ወር በአዲስ አበባ ይካሄዳል። ጎፍ ኢንተርቴይመንት ከኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ከባህልና ስፖርት ሚኒስቴር…

የሶማሊያ መንግስት ወደ ጁባላንድ የሚደረጉ በረራዎችን ከለከለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሊያ መንግስት ወደ ጁባላንድ ክልል ኪስማዮ የሚደረጉ በረራዎችን መከልከሉን አስታወቀ። የሶማሊያ መንግስት የበረራ ክልከላውን ያሳለፈው ከጁባላንድ ክልል ያጋጠመውን ፖለቲካዊ ተቃውሞ ተከትሎ መሆኑ ተመላክቷል፡፡ ምንጮችን ጠቅሶ ኢስት አፍሪካ…

አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል አከባበር ዝግጅትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር 19ኛው የብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓልን ለማክበር በአርባምንጭ ከተማ እየተደረገ የሚገኘውን የመጨረሻ ምዕራፍ ዝግጅት ተመልክተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም በዓሉን አስመልክቶ ሲምፖዚየም…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዘርፉ እያበረከተ ላለው የላቀ አስተዋፅዖ ሽልማት ተበረከተለት

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአየር ትራንስፖርት ዘርፍ እያበረከተ ላለው የላቀ አስተዋፅዖ ሽልማት ተበረከተለት። አየር መንገዱ በናይጄሪያ አቡጃ በተካሄደው የቱሪዝምና ትራንስፖርት ኤክስፖ ለናይጄሪያ የቱሪዝም ኢንደስትሪ ዕድገት በአየር ትራንስፖርቱ…