Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያና ሩዋንዳ በወታደራዊ ዘርፍ በትብብር ለመስራት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ሩዋንዳ በተለያዩ ወታደራዊ መስኮች በጋራ መስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ እና የሩዋንዳ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄነራል ሙባረክ ሙጋጋ ተፍራርመዋል።…

የተለያዩ የገበታ ጨው ምርቶች ከገበያ ታገዱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለያዩ የገበታ ጨው ምርት ዓይነቶች ሕብረተሰቡ እንዳይጠቀማቸው የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አሳሰበ፡፡ ምርቶቹ በሚመለከተው አካል የደረጃ ምልክት የመጠቀም ፈቃድ ሳይሰጣቸውና ጥራትና ደረጃቸው ሳይረጋገጥ ገበያ ላይ በመገኘታቸው ነው…

በክልሉ በ5 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ወጪ ለሚገነቡ ሕንጻዎች ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በብዝሃ ዋና ከተሞች ለቢሮ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ሕንጻዎች ግንባታ ለማከናወን ከሦስት የተለያዩ የግንባታ ሥራ ተቋራጮች ጋር የውል ስምምነት ተፈራርሟል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ…

አፍሪካ በተባበሩት መንግስታት ጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ ለማግኘት መስራት አለባት – ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አፍሪካ በተባበሩት መንግስታት ጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ ለማግኘት መስራት አለባት ሲሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ። አዲሱ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር መሐመድ አሊ ዩሱፍ ስልጣናቸውን ከቀድሞ የኮሚሽኑ ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ…

አቶ አደም ፋራህ ከኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ  ከኩባ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ብሩኖ ሮድሪጌዝ ፓሪላ ጋር ተወያይተዋል። አቶ አደም በዚሁ…

ታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣርና የቁርዓን ውድድር በመጪው እሑድ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ሀገር አቀፍ የቁርዓን ውድድር እና ታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣር ሥነ-ሥርዓት በመጪው እሁድ መጋቢት 7 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ አስታውቋል፡፡ ‘ቁርዓን - የእውቀትና የሰላም ምንጭ’…

በ298 ሚሊየን ብር ለሚገነባው የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሌ ክልል ሊበን ዞን ጉራዳሞሌ ወረዳ ከ298 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ለሚገነባው የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ የመሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ። በሥነ-ሥርዓቱ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) እና ሌሎች የፌዴራልና የክልሉ…

ትግራይ ክልል ወደ አላስፈላጊ ትርምስና ጦርነት እንዳይገባ ሁሉም የበኩሉን ሊወጣ ይገባል – አቶ ጌታቸው ረዳ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ትግራይ ክልልን ወደ አላስፈላጊ ትርምስና ጦርነት ለመክተት የሚሞክረው በክልሉ የሕግ ተቀባይነት ያጣው የሕወሓት አንጃ ከድርጊቱ ሊቆጠብ እንደሚገባ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ አሳሰቡ፡፡ አቶ ጌታቸው ረዳ በክልሉ ወቅታው…

የሕብረቱ ኮሚሽን አዲሱ ሊቀመንበር ስልጣናቸውን በይፋ ተረከቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ተመራጩ ሊቀመንበርን ማህሙድ አሊ የሱፍን ጨምሮ ከተሰናባች የኮሚሽኑ አመራሮች ዛሬ ይፋዊ የስልጣን ርክክብ አድርገዋል። በሕብረቱ ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ የተደረገው የርክክብ ስነ ሥርዓቱ የአንጎላ ፕሬዚዳንት እና የወቅቱ…

በ1 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር የሚከናወነው የላሊበላ-ኩልመስክ-ሙጃ መንገድ ግንባታ…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 48 ነጥብ 78 ኪሎሜትር የሚረዝመው የላሊበላ - ኩልመስክ - ሙጃ የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ፕሮጀክት በግንባታ ሒደት ላይ መሆኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታወቀ፡፡ በፕሮጀክቱ ግንባታ ላይ የዲዛይን ፣ የአፈር ጠረጋ ፣ የቆረጣ ፣…