Fana: At a Speed of Life!

ባንኩ ለባቡል ኽይር የበጎ አድራጎት ድርጅት 15 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለባቡል ኽይር የበጎ አድራጎት ድርጅት የ15 ሚሊየን ብር ድጋፍ ማድረጉን አስታውቋል፡፡ የባንኩ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ ያስረከቡት ይህ የገንዘብ ድጋፍ፤ በዚህ የረመዳን ወር ለተቸገሩ ወገኖች የሚውል መሆኑ ተገልጿል፡፡…

እንግሊዝ ለኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ሪፎርም ድጋፏን እንደምታጠናክር ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የእንግሊዝ ኤምባሲ የልማት ዳይሬክተር ፖል ዋልተርስ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሀገራቱ የንግድና ኢንቨስትመንት ትብብር እንዲሁም በሁለትዮሽ የገበያ ዕድሎች ዙሪያ…

ለመድሃኒትና ሕክምና ግብዓት ግዢ 12 ቢሊየን ብር በጀት መያዙ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ12 ቢሊየን ብር በላይ በጀት በመመደብ የመድሃኒት እና የሕክምና ግብዓት ግዢ ለመፈጸም ዝግጅት መደረጉን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የጤና ሚኒስቴር በሀገር አቀፍ ደረጃ ከሚገኙ 5 ሺህ የጤና ዘርፍ ሃላፊዎች እና ባለ ድርሻ አካላት ጋር እየመከረ…

የ1 ሺህ 446ኛው የሐጅና ዑምራ ጉዞ የምዝገባ ጊዜ ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ1 ሺህ 446ኛው የሐጅና ዑምራ ጉዞ የምዝገባ ጊዜ እስከ መጋቢት 20 ቀን 2017 ዓ.ም መራዘሙን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታወቀ፡፡ የተራዘመው የምዝገባ ሒደት ከትናንት ጀምሮ እስከ መጋቢት 20 ቀን 2017 ዓ.ም…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነት ትግበራን ለማፋጠን ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን 57ኛው የሚኒስትሮች ጉባኤ አካል የሆነው የቴክኒክ ባለሙያዎች ስብሰባ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው በመድረኩ ላይ ባደረጉት ንግግር፤ ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ነጻ ንግድ ትግበራ ምሳሌ…

የቱሪዝም ሀብቶችን በማልማት ዘላቂ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትብብር የቱሪዝም ሀብቶችን በማልማትና በማስተዋወቅ ዘላቂ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ ይገባል ሲሉ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ገለጹ፡፡ የቱሪዝም ዘርፉ የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡…

በፌዴራል ተቋማት የተቋቋሙ የህፃናት ማቆያ ማዕከላት 111 ደረሱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፌዴራል ተቋማት የተቋቋሙ የህፃናት ማቆያ ማዕከላት 111 መድረሳቸውን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)፤ የህፃናት ማቆያ ማዕከላት ለሠራተኞች ውጤታማነት የላቀ አስተዋፅኦ…

ከሚጠበቅብን በላይ ለመሥራት እንተጋለን- አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተሰጡ ግብረ መልሶች መሰረት ከሚጠበቅብን በላይ ለመሥራት እንተጋለን ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለፁ። ርዕሰ መሥተዳድሩ በሐረሪ ክልል እያስመዘገብነው ላለው የልማት ሥራ የጠቅላይ…

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት -የሐረር አቅጣጫና ተስፋ

የሐረር አቅጣጫና ተስፋ በሐረር ከተማ የተጀመረውን የኮሪደር ልማትና አካባቢውን ለኑሮና ለቱሪዝም ምቹ የማድረግ እንቅስቃሴ ተመልክቻለሁ። በከተማዋ የተጀመረው ሥራ ዕምቅ ዐቅምን ማወቅ፤ አካባቢያዊ ጸጋዎችን ለብልጽግና መጠቀም፤ ማኅበረሰብን ማስተባበር እና የአመራር ቁርጠኝነት ሲደመሩ - ለውጥ…

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር የዲጂታል ትኬት ሽያጭ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ በተመረጡ የትኬት መቁረጫ ጣቢያዎች የዲጂታል የትኬት ሽያጭ በሙከራ ደረጃ እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡ የዲጂታል የትኬት ሽያጩ፤ በዳግማዊ ምኒልክ፣ ጦር ኃይሎች፣ ሀያት፣…