የሕዳሴ ግድብ ግንባታን በትኩረት በማከናወን የሕዝብ መጻኢ ዕድሎች እንፈጥራለን – ዶ/ር ኢ/ር ሀብታሙ ኢተፋ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ አሁን ከገጠማት ጦርነት ጎን ለጎን የሕዳሴ ግድብ መደበኛ ግንባታና ኃይል የማመንጨት ሥራን በመሥራት የሕዝብ መጻኢ ዕድሎች እንፈጥራለን ሲል የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጀነር ሀብታሙ ኢተፋ…