የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል ለሽብር ተግባር ሊውሉ የነበሩ የጦር መሳሪያዎች ተያዙ Melaku Gedif Nov 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በርካታ የጦር መሳሪያዎች እና ለሽብር ተግባር ሊውሉ የነበሩ ቁሳቁስ ተያዙ። የሐረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ነስሪ ዘካሪያ እንደገለፁት÷አሸባሪዎቹ ህወሓትና ሸኔ በአገር ላይ የደቀኑትን አደጋ ለመከላከል በክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የቤት ኪራይ ዋጋ እንዳይጨመር የተደረገው ክልከላ ለሶስት ወራት ባለበት ይጸናል Feven Bishaw Nov 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮሚኒኬሽን ቢሮ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ የመግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተው ቀርቧል፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከሕብረተሰቡ ጋር በመቀናጀት የከተማችንን ሁለንተናዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሜሪካ በራሷ የውስጥ ጉዳይ ላይ ብቻ እንድታተኩር ቻይና ጠየቀች Melaku Gedif Nov 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በቀጣዩ ወር በምታስተናግደው የዴሞክራሲ ጉባኤ ላይ በራሷ ዴሞክራሲያዊ ችግሮች እና መወሰድ ባሉባቸው የማስተካከያ እርምጃዎች ላይ ብቻ ትኩረት ልታደርግ እንደሚገባ ቻይና አሳሰበች። የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ዛሆ ሊያን…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎባ ከተማ የጦር መሳሪያ በመደበቅና በማዘዋወር የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ Melaku Gedif Nov 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎባ ከተማ የጦር መሳሪያ በመደበቅና በማዘዋወር የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፖሊስ አስታወቀ። የከተማዋ ፖሊስ ጽህፈት ቤት ምክትል ዳይሬክተር ዋና ሳጅን እንግዳ አምሃ እንደገለጹት፥ ፖሊስ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰላምና ልማት ማዕከል የተሰኘው የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ፈቃድ ተሰረዘ Melaku Gedif Nov 26, 2021 0 አዲስ አባበ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሞኑን አገር ለማፍረስ በድብቅ ሲወያዩ የነበሩትን የእነ ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሀቅ፣ እሌኒገብረመድህ፣ አሸባሪው ብርሀነ ገብረክርስቶስ እና አጋሮቻቸውን ውይይት ያዘጋጀው የሰላም ልማት ማዕከል ፈቃድ ተሰረዘ። ይህ ማዕከል ሰሞኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና በብሔር ስም እየነገዱ ኢትዮጵያን ማሸበር ፈጽሞ አይቻልም – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Feven Bishaw Nov 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "ሀሰተኛ ፕሮፓጋንዳ በመንዛትና በብሔር ስም በመነገድ ኢትዮጵያን ማሸበር ፈጽሞ አይቻልም" ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አበቤ በወቅታዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና እኔም እንደ መሪዬ እዘምታለሁ ላሉ የአራዳ ክፍለ ከተማ ወጣቶች ሽኝት ተደረገላቸው ዮሐንስ ደርበው Nov 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሽኝት መርሃ ግብሩ ላይ የተገኙት የአዲስ አበባ አስተዳደር አፈ ጉባኤ ቡዜና አልካድር ዘማቾች የዚህ ህዝብ አካል በመሆን ታሪክ የማይረሳውናታሪክ ሰሪ ትውልድ ናችሁ ብለዋል፡፡ እኛ እያለን ሀገር ማፍረስ የማይሞከር ነው ያሉት አፈ…
የሀገር ውስጥ ዜና መከላከያ ሰራዊቱን የመቀላቀል ፍላጎት እንዳላቸው የፍኖተ ሰላም ከተማ ወጣቶች ተናገሩ Feven Bishaw Nov 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገር መከላከያ ሠራዊት እየፈጸመ ባለው ጀብዱ ኩራት እንደተሰማቸው እና ሠራዊቱን ለመቀላቀል ፍላጎት እንዳደረባቸው የፍኖተ ሰላም ከተማ ወጣቶች ተናገሩ፡፡ የአገር መከላከያ ሠራዊት ለነጻነት እና ለአገራዊ ክብር ሲል ጀብዱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጌዴኦ ዞን የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተጀመረ Feven Bishaw Nov 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 17፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ጌዴኦ ዞን ዲላ ከተማ በወጣት አደረጃጀት አስተባባሪነት "እኔም የዘማች ቤተሰብ አካል ነኝ̍” በሚል መሪ ሀሳብ የተዘጋጀ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት በወጣቶች እና በክልል ከፍተኛ አመራሮች በይፋ ተጀመረ:: ኢትዮጵያውያን…
የሀገር ውስጥ ዜና የዶ/ር ኢሌኒን መግለጫ በጽኑ እንቃወማለን- ዘመዴነህ ንጋቱ Melaku Gedif Nov 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 17፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የብሉስፔስ ባለድርሻ የሆነችው እሌኒ ገብረመድህን በማህበራዊ ትስስት ገጾች በሰፊው በተሰራጨው ቪዲዮ ላይ ያደረገችውን ንግግር በጽኑ እንደሚቃወሙ የኢኮኖሚ ባለሙያው ዘመዴነህ ንጋቱ ገለጹ። የኢኮኖሚ ባለሙያው ዘመዴነህ ንጋቱ…