የሀገር ውስጥ ዜና የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ የዘማች አርሶ አደሮችን ሰብል ሰበሰቡ ዮሐንስ ደርበው Nov 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ የዘማች አርሶ አደሮችን ሰብል እየሰበሰቡ ነው፡፡ ወቅቱ የደረሱ ሰብሎች የሚሰበሰቡበት በመሆኑ የዘማች አርሶ አደሮችን ሰብል የመሰብሰብ ተግባር ከህዳር 14 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ በተጠናከረ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅማ ዞን የማና ወረዳ ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት ከ18 ሚሊየን ብር በላይ አሰባሰቡ Feven Bishaw Nov 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ዞን የማና ወረዳ ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት 18 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ማሰባሰባቸው ተገለፀ። የወረዳው ነዋሪዎች ከገንዘብ ድጋፉ በተጨማሪ 23 ሰንጋዎች፣ 800 ኩንታል እህልና ቡና ለሰራዊቱ ድጋፍ ማድረጋቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የምንፈልገው ኢትዮጵያዊ መሆን ወይም ኢትዮጵያ መሆን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ Melaku Gedif Nov 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምንፈልገው ኢትዮጵያዊ መሆን ወይም ኢትዮጵያ መሆን ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከግንባር ሆነው በሰጡት መግለጫ÷የወገን ጦር በከፍተኛ ሞራልና ወኔ እየተዋጋ በጠላት እጅ ስር የነበሩ ቦታዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና ወደ ግንባር ለሚዘምቱ የኢዜማ አመራሮች ሽኝት ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Nov 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአዲስ አበባ ከተማ ወደ ግንባር ለሚዘምቱ የኢዜማ አመራሮች በዛሬው ዕለት አሸኛኘት ተደርጓል። የኢዜማ ሊቀመንበር አቶ የሽዋስ አሰፋ አመራሩ ወደ ግንባር በመሄድ ሰራዊቱን ያበረታታል አባላቱ ደግሞ ወደ ስልጠና በመግባት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የወገን ጦር ካሳጊታን መቆጣጠሩን አስታወቁ ዮሐንስ ደርበው Nov 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከግንባር ባስተላለፉት መልዕክት የወገን ጦር በከፍተኛ ሞራልና ወኔ እየተዋጋ መሆኑን ገልጸዋል። በዚህም ጠላት የያዛቸውን ቦታዎች እያስለቀቀ መሆኑን ጠቅሰው፥ ጠላት የወገንን ጦር የመገዳደር አቅም እንደሌለውም ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኩዌት ህዝብና መንግስት ለተፈናቃዮች 7 ሚሊየን የሚገመት የምግብና አልባሳት ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Nov 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኩዌት ህዝብና መንግስት በደብረ ብርሃን ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ከ7 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው የምግብና አልባሳት ድጋፍ አድርጓል። የኩዌት ህዝብና መንግስት፤ በኩዌት ዳይሬክት ኤድ በኩል በደብረ ብርሃን ከተማ ለሚገኙ…
የሀገር ውስጥ ዜና አርቲስት ታማኝ በየነን ጨምሮ ታዋቂ ግለሰቦችና የቀድሞ ጦር ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች ወደ ግንባር ዘመቱ ዮሐንስ ደርበው Nov 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አርቲስት ታማኝ በየነና ፖለቲከኛ አንዳርጋቸው ፅጌን ጨምሮ ታዋቂ ግለሰቦች እንዲሁም የቀድሞ ጦር ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች ወደ ግንባር ዘመቱ። ፖለቲከኛ ነአምን ዘለቀ እና ብርጋዴር ጀነራል ካሳዬ ጨመዳም ወደ ግንባር ከዘመቱት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከአሸባሪው ሸኔ ጋር ግንኙነት ያላቸው 33 ሰዎች በይቅርታ ወደ ህዝቡ ተቀላቀሉ Feven Bishaw Nov 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ አርሲ ዞን ሄበን አርሲ ወረዳ ከአሸባሪው ሸኔ ጋር ግንኙነት ያላቸው 33 ሰዎች ከ7 ቀበሌዎች በይቅርታ ወደ ህዝቡ ተቀላቀሉ። ከአሸባሪ ቡድኑ ጋር ግንኙነት ያላቸው እነዚህ ሰዎች አሸባሪዎቹ ትህነግና ሸኔ ጋብቻ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአፋር ሕዝብ ጠላትን የሽንፈት ካባ ማከናነብ አኩሪ የጀግንነት ባሕሉ ነው Feven Bishaw Nov 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአፋር ሕዝብ ጠላትን የሽንፈት ካባ አከናንቦ መመለስ ጥንትም የነበረ አኩሪ የጀግንነት ባሕሉ ነው ሲሉ የአፋር ሕዝብ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ ሙሳ አደም ገለጹ፡፡ አሸባሪው የህወሓት ቡድን ሰርጎ በገባባቸውና ወረራ በፈጸመባቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዝቡ እንቅስቃሴ ወኔ የሚያሰንቅ እና የጠላትን አንገት የሚያስደፋ ነው- የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ Melaku Gedif Nov 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ኅዳር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪዎቹን ህወሓት እና ሸኔን ለመመከት ህዝቡ ለህልውና ዘመቻው የሚያደርገው እንቅስቃሴ ወኔ የሚያሰንቅ እና የጠላትን አንገት የሚያስደፋ ነው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ አቶ ሀይሉ አዱኛ ገለጹ፡፡ ወያኔ እና ሸኔ…