የሀገር ውስጥ ዜና ከመቅደላ የተዘረፉ 13 የኢትዮጵያ ቅርሶች ከለንደን አዲስ አበባ ገቡ Melaku Gedif Nov 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመቅደላ ጦርነት ጊዜ በጀኔራል ናፒዬር ወታደሮች የተዘረፉ 13 የኢትዮጵያ ጥንታዊ የታሪክ አሻራ ማሳያ የሆኑ ታሪካዊና ሃይማኖታዊ ቅርሶች በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ ገብተዋል። በኢትዮጵያ ቅርሶች አስመላሽ ኮሚቴ፣ በእንግሊዝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዘላቂ የሰላም ግንባታ ስራዎችን መስራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ Melaku Gedif Nov 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር በኢትዮጵያ የዘላቂ ሰላም ግንባታ ስራዎችን በቀጣይነት ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ስምምነት ከጀርመኑ ተራድኦ ድርጅት (ጂ አይ ዜድ) ጋር ተፈራረመ። ሰነዱ የተፈረመው ስራዎቹ ላለፉት ሶስት አመታት…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሃት በንድፈ ሃሳብ ያፈረሳትን አገር በተግባር ለመድገም የሚያደርገው ጥረት አይሳካም Feven Bishaw Nov 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "አሸባሪው ህወሃት በንድፈ ሃሳብ ያፈረሳትን አገር በተግባር ለመድገም የሚያደርገው ጥረት ፈፅሞ አይሳካም" ሲሉ የስራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ ንጉሱ ጥላሁን ተናገሩ። አሸባሪው ህወሃት በአሁኑ ወቅት ወረራ የፈጸመው አማራና አፋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአራት የውጭ ሀገር መገናኛ ብዙኃን ማስጠንቀቂያ ተሰጠ Feven Bishaw Nov 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 10 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ለአራት የውጭ ሀገር መገናኛ ብዙኃን ማስጠንቀቂያ ሰጠ፡፡ ማስጠንቀቂያው ለሲ ኤን ኤን (CNN)፣ ቢቢሲ(BBC) ፣ ሬውተርስ (Reuters) እና አሶሺዬትድ ፕረስ (Associated Press)…
የሀገር ውስጥ ዜና የጌዴኦ ዞን ዲላ መስጂዶች ማኅበር ለተፈናቃይ ወገኖች የአይነት ድጋፍ አደረገ Alemayehu Geremew Nov 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጌዴኦ ዞን የዲላ ከተማ መስጂዶች ማኅበር የሰብዓዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው የሰሜኑ የአገሪቱ ክፍል ተጎጂዎች የአይነት ድጋፍ አደረገ። ድጋፉ ምግብ ነክ ፣ አልባሳትና የቤት መገልገያ ቁሳቁሶችን ያካተተ ሲሆን በ2 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ወጪ የተገዛ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ ለ “ቻይና ሚዲያ ግሩፕ” የወዳጅነት ማሳያ ነው የተባለለትን ኒሻን ሸለመች Alemayehu Geremew Nov 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን ÷ ለቻይና ሚዲያ ግሩፕ ፕሬዚዳንት ፣ ሼን ሃይሾንግ የወዳጅነት ማሳያ ነው የተባለለትን ኒሻን አበረከቱ፡፡ ፑቲን ÷ ኒሻኑን ያበረከቱት የብዙኃን መገናኛው በሁለቱ ሀገራት ህዝቦች መካከል ያለውን ወዳጅነት፣ ትብብር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ማሳሰቢያ ሰጠ Feven Bishaw Nov 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሙዩኒኬሽን እና የመገናኛ መሳሪያዎች በእጃቸው የሚገኝ ግለሰቦች እና ተቋማተ በ15 ቀናት ውስጥ እንዲያስመዘግቡ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አሳሰበ። በኢትዮጵያ ህልዉና አደጋን ለመከላከል፣ ስጋት እና ሉአላዊነት ጥሰት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁላችንም ኢትዮጵያውያን በአንድነት ቆመን ይህንን ጊዜያዊ ማዕበል ከፍለን በአንድነት እናቋርጠው – ጠ/ሚ ዐቢይ Melaku Gedif Nov 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁላችንም ኢትዮጵያውያን በአንድነት ቆመን ይህንን ጊዜያዊ ማዕበል ከፍለን በአንድነት እንድናቋርጠው እጠይቃለሁ ሲሉ ጠ/ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አሳሰቡ። ጠ/ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ለኢትዮጵያውያን…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የህወሓት እና ሸኔን ተልዕኮ ሊያስፈጽሙ የነበሩ በርካታ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ Melaku Gedif Nov 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የሽብር ቡድኖቹን ህወሓት እና ሸኔ ተልዕኮ ሊያስፈጽሙ የነበሩ በርካታ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የፌደራልና የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቁ። በፌደራል ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ቢሮ ሃላፊ ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ጠረፋማ አካባቢዎች ሰርገው የገቡ የአሸባሪው ህወሓት ተላላኪዎች ተደመሰሱ Feven Bishaw Nov 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር የማፍረስ እቅድ ይዞ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጠረፍ በኩል የገቡ በርካታ የአሸባሪው ህወሃት ተላላኪዎች ሲደመሰሱ፥ ብዛት ያላቸው የጥፋት ታጣቂዎች ከያዙት የተለያዩ የጦር መሳሪያዎችና ጋር በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የክልሉ ፖሊስ…