ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ ጋር የ9 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ስምምነት ተፈራረመ
አዲስ አበባ መስከረም 21፣ 2014 (ኤፋ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ለድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ ሬድዮ ግንባታ ለመገንባት የሚያስችለው የ9 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ውል ተፈራረመ።
ስምምነቱን የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አድማሱ ዳምጠውና የድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ…