ፋና ስብስብ የስቅለት በዓል በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን እየተከበረ ነው sosina alemayehu Apr 10, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የስቅለትበዓል በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በጸሎት፣ በስግደት እና በዝማሬ እየተከበረ ይገኛል። በዓሉ የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳሳት ብፁዕ ካርዲናል ብርሃነ ኢየሱስ ሱራፌልን ጨምሮ የሃይማኖት አባቶች እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ኢቫሪስት ንዲያሺሚዬ የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውን አጠናቅቀው ወደ ሀገራቸው ተመለሱ sosina alemayehu Apr 10, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቡሩንዲ ፕሬዚዳንት እና የአፍሪካ ህብረት የወቅቱ ሊቀመንበር ኢቫሪስት ንዲያሺሚዬ በኢትዮጵያ ያደረጉትን የሁለት ቀናት የስራ ጉብኝት አጠናቅቀው ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ እንዳመለከተው፤ ጠቅላይ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በታዳሽ ኃይል ዘርፍ ከፍተኛ ሥራ እያከናወነች ነው – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) sosina alemayehu Apr 10, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ በታዳሽ ኃይል ዘርፍ ከፍተኛ ሥራ እያከናወነች ነው አሉ። ሚኒስትሩ በቪዬና በተካሄደው ዓለም አቀፍ የኢነርጂና አየር ንብረት ፎረም ላይ ባስተላለፉት መልዕክት፤ ኢትዮጵያ በታዳሽ ኃይል…
ስፓርት ከምን ጊዜም ምርጥ ተከላካዮች አንዱ ሮቤርቶ ካርሎስ sosina alemayehu Apr 10, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም እግር ኳስ ታሪክ ውስጥ በግራ መስመር ተከላካይነት በቀዳሚነት ከሚጠቀሱ ተጫዋቾች መካከል አንዱ ነው የቀድሞ የሪያል ማድሪድ ኮከብ ሮቤርቶ ካርሎስ፡፡ ብራዚላዊው የቀድሞ የሪያል ማድሪድ ተጫዋች ሮቤርቶ ካርሎስ ወደ ግብ በሚመታቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከቡሩንዲ ቀዳማዊት እመቤት ጋር ተወያዩ sosina alemayehu Apr 10, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከቡሩንዲ ቀዳማዊት እመቤት አንጀሊን ንድያይሺሚዬ ጋር ተወያይተዋል። ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥ የቡሩንዲ ቀዳማዊት እመቤት ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ቡሩንዲ የተለያዩ የመግባቢያ ስምምነቶችን ተፈራረሙ Yonas Getnet Apr 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የቡሩንዲው ፕሬዚዳንት ኢቫሪስቴ ንድያይሺሚዬ በሁለቱ ሀገራት መካከል የተለያዩ የመግባቢያ ስምምነቶች ልውውጥ ላይ ታድመዋል። ሁለቱ ሀገራት በመከላከያ፣ በጤና፣ በትምህርት፣ በውሃና ኢነርጂ፣ በግብርና፣…
ስፓርት ወላይታ ድቻ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን አሸነፈ Yonas Getnet Apr 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ26ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ወላይታ ድቻ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም አመሻሽ 12 ሰዓት ላይ በተደረገው ጨዋታ መሳይ ሰለሞን ባለቀ ሰዓት ባስቆጠረው ግብ ወላይታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከቡሩንዲው ፕሬዚዳንት ኢቫሪስቴ ንድያይሺሚዬ ጋር ተወያዩ Yonas Getnet Apr 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቡሩንዲው ፕሬዚዳንት ኢቫሪስቴ ንድያይሺሚዬ ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አድርገዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ ዛሬ ከቡሩንዲው ፕሬዚዳንት ኢቫሪስቴ ንድያይሺሚዬ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና የቡሩንዲው ፕሬዚዳንት ኤቫሪስቴ ንድያይሽሚዬ የብሔራዊ ቤተመንግሥት ሙዚየምን ጎበኙ Adimasu Aragawu Apr 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቡሩንዲው ፕሬዚዳንት ኤቫሪስቴ ንድያይሽሚዬ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጋር በመሆን የብሔራዊ ቤተመንግሥት ሙዚየምን ጎብኝተዋል። ፕሬዚዳንቱ በኢትዮጵያ የሚያደርጉት ይፋዊ የስራ ጉብኝታቸው አካል በሆነው በብሔራዊ ቤተመንግሥት ሙዚየም…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ አደጋ ስጋት አቅም አህጉራዊ የፋይናንስ ዘዴ ብቻ ሳይሆን የአፍሪካ አብሮነት ምልክት ነው – ኮሚሽነር ሺፈራው ተክለማርያም (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Apr 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ አደጋ ስጋት አቅም አህጉራዊ የፋይናንስ ዘዴ ብቻ ሳይሆን የአፍሪካ አብሮነት ምልክት ነው አሉ የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽነር ሺፈራው ተክለማርያም (ዶ/ር)፡፡ 16ኛው የአፍሪካ አደጋ ስጋት አቅም ጉባኤ ለአንድነት፣ ለአብሮነት…