ቴክ ኢትዮ ቴሌኮም ߵቶሎߴ የተሰኘ የፈጣን መንገድ የክፍያ ሥርዓት በቴሌብር አስጀመረ Hailemaryam Tegegn Apr 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም ߵቶሎߴ የተሰኘ የፈጣን መንገድ የክፍያ ሥርዓት በቴሌብር አስጀምሯል፡፡ ኩባንያው ከኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ጋር በመተባበር ዘመናዊ ዲጂታል የክፍያ ሥርዓት በዛሬው ዕለት ተግባራዊ አድርጓል። ዲጂታል የክፍያ…
ፋና ስብስብ ትሕትና፣ ፍቅር እና አገልግሎት የተገለጠባት ጸሎተ ሐሙስ Yonas Getnet Apr 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ተላልፎ በተሰጠበትና የሕማማት 4ኛ ቀን በሆነው "ጸሎተ ሐሙስ" የተከናወኑ ተግባራት በክርስትና ኃይማኖት ታሪክና እምነት ውስጥ ትልቅ ስፍራ አለው። ኢየሱስ ክርስቶስ በአይሁድ ከመያዙ በፊት ለደቀመዛሙርቱ ልዩ ልዩ ሚስጥራትን…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ለትንሳዔ በዓል… Yonas Getnet Apr 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ለትንሳዔ በዓል በከተማ አስተዳደር ከሚገኙ ተቋማት ጋር አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል አለ የከተማዋ ስራ አስኪያጅ ጽሕፈት ቤት። ጽሕፈት ቤቱ ሕብረተሰቡ የትንሳዔ በዓሉን በደስታ እንዲያሳልፍ የዝግጀት ስራዎች መሰራታቸውንና በዓሉ በቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና የቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ኤቫሪስቴ ንዳይሺሚዬ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ Adimasu Aragawu Apr 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቡሩንዲ ፕሬዚዳንትና የወቅቱ የአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበር ኤቫሪስቴ ንዳይሺሚዬ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አቀባበል…
የሀገር ውስጥ ዜና 19 ቅርሶችን በዩኔስኮ በማስመዝገብ ከአፍሪካ ቀዳሚውን ሥፍራ የያዘችው ኢትዮጵያ… Hailemaryam Tegegn Apr 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከለውጡ ወዲህ ለቅርስ ልማት የተሰጠው ትኩረት የኢትዮጵያን ቱሪዝም ወደ አዲስ ምዕራፍ እያሸጋገረ ነው አሉ የኢትዮጵያ የቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አበባው አያሌው፡፡ መንግስት በነደፈው የብዝኃ ዘርፍ ፖሊሲ አማካኝነት ለቱሪዝም ዘርፉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለጽሕፈት ቤታቸው ሠራተኞች እና ጽሕፈት ቤቱ ለሚያሳድጋቸው ሕጻናት ማዕድ አጋሩ Adimasu Aragawu Apr 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለጽሕፈት ቤታቸው ሠራተኞች እና ጽሕፈት ቤቱ ለሚያሳድጋቸው ሕጻናት ማዕድ አጋርተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ መጪውን የፋሲካ በዓል ምክንያት በማድረግ ነው ዛሬ ጠዋት ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር…
ፋና ስብስብ ጸሎተ ሐሙስ – ኢየሱስ ክርስቶስ ትኅትና፣ ፍቅር እና ዝቅ ማለትን ያስተማረበት Adimasu Aragawu Apr 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ የሰሙነ ሕማማት አራተኛው ዕለት ጸሎተ ሐሙስ ነው፡፡ ዕለቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር የመጨረሻውን እራት የበላበት እና እግራቸውን በትሕትና ያጠበበት ነው፡፡ ቀኑ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እና የኢትዮጵያ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢራን በሊባኖስ ላይ የሚፈጸመው ጥቃት ከቀጠለ ከተኩስ አቁም ስምምነቱ እራሴን አገላለሁ አለች Melaku Gedif Apr 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢራን እስራኤል በሊባኖስ ላይ የምትፈጽመውን ጥቃት አጠናክራ የምትቀጥል ከሆነ ከተኩስ አቁም ስምምነቱ እራሷን እንደምታገል አስታውቃለች፡፡ ስሙ ያልተጠቀሰ የኢራን ከፍተኛ ባለስልጣን እንዳለው÷ እስራኤል በሊባኖስ ላይ እየፈጸመች ላለው ወታደራዊ…
ስፓርት በሁሉም ውደድሮች 22 ጨዋታዎች ላይ መረቡን ያላስደፈረው ዴቪድ ራያ… abel neway Apr 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ስፔናዊው የአርሰናል ግብ ጠባቂ ዴቪድ ራያ በ2025/26 በሁሉም ውድድሮች 22 ጊዜ መረቡን አላስደፈረም፡፡ ዴቪድ ራያ በ2024/25 የውድድር ዓመት ከኖቲንግሃም ፎረስቱ ማትዝ ሴልስ ጋር የፕሪሚየር ሊጉን የወርቅ ጓንት መጋራት ችሏል፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የኃያላንና ተቀናቃኝ ሀገራት መናኸሪያ የሆነችው ጂቡቲ… abel neway Apr 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምስራቅ አፍሪካዊቷ ሀገር ጂቡቲ ከጎረቤቶቿ በተለየ የዓለም ኃያላንና ተቀናቃኝ ሀገራት የጦር ሰፈር የገነቡባት ሀገር ናት፡፡ ዘ ኢኮኖሚስት መጽሄት በሚያዝያ ወር እትሙ ÷ ሁሉም የዓለም ኃያላንና ተቀናቃኝ ሀገራት በጂቡቲ ትንሽ መሬት ይፈልጋሉ ሲል…