Fana: At a Speed of Life!

ጋምቤላ ክልል 5 ሺህ ኪሎ ግራም ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ ላከ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 በጀት ዓመት እስካሁን 5 ሺህ ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ አቅርቤያለሁ አለ የጋምቤላ ክልል ማዕድን ኤጀንሲ። የኤጀንሲው ም/ሃላፊ ኤሊያስ ገዳሙ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ በክልሉ ያለውን እምቅ የማዕድን ሃብት…

40 የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ባለሙያዎች ዓለም አቀፍ የምስክር ወረቀት ተሰጣቸው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአቪዬሽን ሴኪዩሪቲ ጥራት ቁጥጥር እና አደጋ አስተዳደር የሰለጠኑ 40 የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ባለሙያዎች ዓለም አቀፍ የምስክር ወረቀት ተሰጣቸው፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ከዓለም አቀፉ ሲቪል አቪዬሽን ድርጅት…

ኢትዮጵያ ከ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር በላይ የብድር ክፍያ ሽግሽግ ስምምነት ተፈራረመች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር በላይ እፎይታ የሚሰጥ የብድር ክፍያ ሽግሽግ የመግባቢያ ስምምነት ከአበዳሪዎች ኮሚቴ ጋር ተፈራረመች፡፡ የገንዘብ ሚኒስቴር እንደገለጸው ስምምነቱ በቡድን 20 የጋራ ማዕቀፍ የእዳ ሽግሽግ አማካኝነት የተፈረመ…

ቼልሲ ጆአዎ ፔድሮን ከብራይተን አስፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የብራይተኑን የፊት መስመር ተጫዋች ጆአዎ ፔድሮን በይፋ አስፈርሟል፡፡ ብራዚላዊው የፊት መስመር ተጫዋች ፔድሮ በምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ቤት እስከ ፈረንጆቹ 2032 የሚያቆውን ኮንትራት ተፈራርሟል፡፡ ቼልሲ…

ለ15 ዓመታት ከአገልግሎት ውጪ ሆኖ የቆየው የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ቡኖ በደሌ ዞን ቦሬቻ ወረዳ ስራው ተጠናቅቆ ለ15 ዓመታት ከአገልግሎት ውጪ ሆኖ የቆየውን የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት በተመለከተ መፍትሄ እንዲሰጣቸው ነዋሪዎች ጠይቀዋል፡፡ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ለማግኘት ለረዥም ጊዜ ጥያቄ ሲያቀርቡ…

የአፍሪካ ልማት ባንክ የካፒታል ገበያ የቴክኖሎጂ መሰረተ ልማቶችን ለማጠናከር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ መሠረተ ልማትን ለማጠናከር የሚውል የ400 ሺህ ዶላር ድጋፍ አፅድቋል፡፡ ድጋፉ በአፍሪካ ልማት ባንክ በሚተዳደረው ካፒታል ገበያ ልማት ትረስት ፈንድ በኩል ከተለያዩ ለጋሽ አካላት የተገኘ መሆኑ…

የበጎ ፈቃድ አገልግሎቶች የማህበረሰቡን ተጠቃሚነት ስለሚያረጋግጡ ተጠናክረው ይቀጥላሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የበጎ ፈቃድ አገልግሎቶች የማህበረሰቡን ኑሮ በመቀየር ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጡ ሥራዎች በመሆናቸው ተጠናክረው ይቀጥላሉ አሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)። ርዕሰ መስተዳድሩ 'በጎነት ለኢትዮጵያ…

እስራኤል በጋዛ ለ60 ቀናት የተኩስ አቁም ለማድረግ ተስማማች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እስራኤል በጋዛ የ60 ቀናት የተኩስ አቁም ማድረግ የሚያስችሉ ቅድመ ሁኔታዎችን ለማከናወን ተስማምታለች አሉ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፡፡ ፕሬዚዳንት ትራምፕ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ አሜሪካ በጋዛ የሚካሄደውን ጦርነት…

ከማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ከ76 ቢሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር በበጀት ዓመቱ ከማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ከ76 ቢሊየን ብር በላይ ተሰብስቧል አለ። የሚኒስቴሩ የ2017 በጀት አመት አፈፃፀምን እንዲሁም የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድን የሚገመግም መድረክ አካሂዷል፡፡ የከተማና…

ከማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ከ76 ቢሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር በበጀት ዓመቱ ከማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ከ76 ቢሊየን ብር በላይ ተሰብስቧል አለ። የሚኒስቴሩ የ2017 በጀት አመት አፈፃፀምን እንዲሁም የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድን የሚገመግም መድረክ አካሂዷል፡፡ የከተማና…