የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በብልጽግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች ላይ እየመከሩ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ እና የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ በተላለፉ ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች ላይ በባሕር ዳር ከተማ እየተወያዩ ነው።
ርዕሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ ፥ ውይይቱ የጉባኤውን…