Fana: At a Speed of Life!

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መስተዳድር ም/ቤት ካቢኔ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት መስተዳድር ምክር ቤት ካቢኔ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል። የክልሉ መስተደድር ምክር ቤት ካቢኔ ከተወያየባቸው አጀንዳዎች መካከል የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመቱ…

ፌደራል ፖሊስ 169 የዘረ-መል ምርመራ አከናወነ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በ2017 በጀት ዓመት ባለፋት ስድስት ወራት 169 የዘረ-መል ምርመራ ማከናወኑን አስታውቋል፡፡ ውጤቱ የተመዘገበው የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ዘመናዊ የዘረ-መል  ምርመራ ላብራቶሪ በማደራጀትና በዘርፉ ተገቢውን የሙያ ዕውቀት…

ለአፍሪካ ህብረት ጉባዔ እንግዶች ቀልጣፋ የቴሌኮምና የባንክ አገልግሎ ለመስጠት ዝግጅት ተደርጓል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 217 (ኤፍ ኤም ሲ) ለአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ለሚመጡ እንግዶች ቀልጣፋ የቴሌኮም እና የባንክ አገልግሎቶችን ለመስጠት መዘጋጀታቸውን ኢትዮ- ቴሌኮም እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አስታወቁ። 38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ የካቲት 8 እና 9 ቀን 2017…

በክልሉ እየተሰሩ ያሉ የግብርና የልማት ሥራዎች አበረታች ናቸው- ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በተቋማት እየተከናወኑ ያሉ የግብርና ልማት ስራዎች አበረታች መሆናቸው የግብርና ሚኒስትርሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ተናገሩ። ሚኒስትሩ ከክልሉ ርዕሰ መስተዳድር እና ከሌሎች የፌዴራልና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ…

የአይ ኤም ኤፍ ዋና ዳይሬክተር ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና የክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከልን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ዋና ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጆርጂዬቫ ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና የክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል እና ብርሃን የዓይነ ስውራን አዳሪ ትምህርት ቤትን ጎብኝተዋል። በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት እያደረጉ…

ሃማስ ተጨማሪ ሶስት እስራኤላዊያን ታጋቾችን ለቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሃማስ የተኩስ አቁም ስምምነቱን ተከትሎ ታግተው የቆዩ ተጨማሪ ሶስት የእስራኤል ዜጎችን መልቀቁን አስታወቀ፡፡ ታጋቾቹ ወደ ቀይ መስቀል ከመተላለፋቸው በፊት በማዕከላዊ ጋዛ በሚገኘው እና ዴይር አል ባላህ በተሰኘው አካባቢ ለዓለም አቀፍ ሚዲያዎች…

የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም ዋና ዳይሬክተር የኢትዮጵያን የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ትግበራ አደነቁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ዋና ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጆርጂዬቫ የኢትዮጵያ መንግስትን የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ትግበራ አድንቀዋል፡፡ ክሪስታሊና ጆርጂዬቫ ከገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ፣ ከብሔራዊ ባንክ ገዢ ማሞ ምህረቱ እና…

ጨፌ ኦሮሚያ 8ኛ መደበኛ ጉባዔውን ከነገ ጀምሮ ያካሂዳል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ 4ኛ ዓመት 6ኛ የስራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባዔውን ከነገ ጀምሮ እንደሚያካሂድ የጨፌው አፈ ጉባዔ ሰዓዳ አብዱራህማን ገለፁ። በጉባዔው የ2017 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦ የሚገመገም ሲሆን÷የቀሪው ስድስት…

የሕዝቡን ሰላም ለማረጋገጥ መከፈል ያለበትን መስዋዕትነት ሁሉ ለመክፈል ዝግጁ ነን – ሌ/ጀ ሹማ አብደታ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮማንዶ እና አየር ወለድ ዕዝ በተሰማራበት በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች እስካሁን ድረስ አባሉ እና አመራሩ ተቀናጅቶ በሰራው ስራ ከፍተኛ ውጤት መገኘቱን የዕዙ አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ሹማ አብደታ ተናግረዋል። ሌ/ጀ ሹማ አብደታ ከሬጅመንት…

በ1 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነባው የፕላስቲክ ፎርምዎርክ ፋብሪካ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ከ1 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባውን የፕላስቲክ ፎርምወርክ ፋብሪካ መርቀው ሥራ አስጀምረዋል። ፋብሪካው ገቢ ምርትን በመተካት በዓመት ከ15 ሚሊየን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ የማዳን አቅም እንዳለው…