Fana: At a Speed of Life!

ብሄራዊ ገዥ ትርክትን ለማስረጽ በትኩረት መስራት ይገባል – አቶ አሻድሊ ሃሰን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባዔ ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች ላይ ተወያይተዋል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን በዚህ ወቅት እንደገለጹት÷ፓርቲው በተለይም ከመጀመሪያው ጉባዔው…

ኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ የብልጽግና ፓርቲ የትኩረት አቅጣጫ ነው – ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነትን እውን በማድረግ የኢትዮጵያን ብልጽግና ማረጋገጥ የብልጽግና ፓርቲ ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫ መሆኑን የፓርቲው ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባልና የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ገለጹ። በ2ኛው የብልጽግና ፓርቲ…

የአይ ኤም ኤፍ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጆርጂዬቫ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ማኔጂንግ ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጆርጂዬቫ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ክሪስታሊና ጂዮርጂቫ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ፣ የብሄራዊ ባንክ…

የጌዴኦ ብሔር ዘመን መለወጫ “ዳራሮ” በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጌዴኦ ብሔር ዘመን መለወጫ “ዳራሮ” በዓል ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ሃላፊዎች በተገኙበት በዲላ ከተማ እየተከበረ ነው፡፡ በዓሉ ''ዳራሮ ለአንድነት፣ ለልማትና ለዕድገት'' በሚል መሪ ሃሳብ እየተከበረ እንደሚገኝ…

ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ሰላምና መረጋጋት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተች ነው – አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ሰላምና መረጋጋት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተች መሆኗን በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባል አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ተናገሩ። አምባሳደሩ የኢትዮጵያ ሰላም ለጎረቤቶቿ ሰላም ወሳኝ እንደመሆኑ…

ከ740 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባ የተቀናጀ የግብርና ግብዓትና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ማዕከል ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ከ740 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባ የተቀናጀ የግብርና ግብዓትና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ማዕከል ተመረቀ። በቦንጋ ከተማ የተገነባው ማዕከል የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) እና የግብርና…

38ኛውን የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ከ1 ሺህ በላይ ጋዜጠኞች ሽፋን ይሰጣሉ

38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤን ከ1 ሺህ በላይ ጋዜጠኞች ሽፋን ይሰጣሉ አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤን ከአንድ ሺህ በላይ ጋዜጠኞች ሽፋን ይሰጡታል ተብሎ እንደሚጠበቅ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን አስታውቋል፡፡…

አርሜኒያ ሥራዎችን በዲጂታል ሥርዓት ለማዘመን የሚደረገውን ጥረት እንደምትደግፍ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አርሜኒያ በሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የተጀመሩ ሥራዎችን በዲጂታል ሥርዓት ለማዘመን ለሚደረገው ጥረት ድጋፍ እንደምታደርግም አስታወቀች። የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የአርሜንያ አምባሳደር ሳክ…

የፌደራል ፖሊስ ስዋት ቡድን አቀባበል ተደረገለት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች በዓለም አቀፉ ፈጣን ምላሽ አሰጣጥ ውድድር ሲሳተፍ የቆየው የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ስዋት ቡድን በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ…

ከ641 ሚሊየን ብር በላይ ወጭ ሁለት የመጠጥ ውሃ ልማት ስምምነቶች ተፈረሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከ641 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጭ የመጠጥ ውሃ ግንባታ እና የማማከር ኮንትራት አስተዳደር ስራዎች የውል ስምምነቶችን ፈረመ ። የመጀመሪያው ስምምነት የተፈረመው በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር እና የሰርጃ…